Negere Tibeb Center ነገረ ጥበብ ማዕከል

Negere Tibeb Center ነገረ ጥበብ ማዕከል በነገረ ጥበብ ማዕከል የተገኙ አስተሳሰቦችና ጥበቦችን የማጋራት ሂደት የሚከናወንበት ነው።

እንኳን ወደ ነገረ ጥበብ ማዕከል ደህና መጡ!

ማዕከላችን በአሁኑ ዘመን የሚገኙ ተለያዩ ሀገራዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ነገር ግን አሁኑ በአለው ትውልድ ዘንድ የተዘነጉና የማይታወቁ አስተሳሰቦችን በስድስት ዘርፎች በመፈለግና በማጥናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ነው፡፡ ጥናት የሚደረግባቸው ስድስት ዘርፎች የምንላቸው፣ ክብረ መሰውር፣ በረከተ መዓድን፣ ስመ ዕጽዋት፣ ኃይለ ገሪር፣ ሕብረተ ማዕድ እና ጥበበ መጽሐፍ ናቸው፡፡

እኛ ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ህዝቦች በነበርንባቸው ዘመነት ይህንን ታላቅነት ያመጣንባቸው ታላለቅ አስተሳሰቦች እንደነበሩን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ አስተሳሰቦች ምን እንደነበሩና ምንጫቸው ከየት እንደነበር አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያህል አሁን ዓለም በትንግርት የሚመለከታቸው ከአንድ ድንጋይ ተጠርበው ተሰሩ የሚባሉት የአክሱም ሀውልቶችና የላሊበላ አብያተ ቤተክርስቲያናት በየትኛው ጥበብና በምን መንግድ እንደታነጹ አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ይህንን እንደ ምሳሌ አነሳናው እንጂ በዛን ዘመን ነበሩ የሚባሉት ታላላቅ አስተሳሰቦች በርካታ ናቸው፡፡ በዛን ዘመን ስለጊዜ፣ ኃይልና ግዝፈት፣ ስለ ስነፍጥረት፣ ስለህዋ ሳይንስ ስለሰው ልጅ አኗኗር ስለፍትህና ነጻነት የነበሩ እስተሳሰቦች አሁን ዓለም ደርሶባቸዋል ከምንለው አስተሳሰብ እጅግ ልቀው የሚገኙ ነበሩ፡፡ ስለሆነም እንዚህን አስተሳሰቦች መፈለግና ማጥናት ብሎም አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ ዳግም ተመልሶ ወደ ታላቅነት መውጣት ነው፡፡ ምክንያቱም ታላቅ አስተሳሰብ ወደ ታላቅነት የሚያደርስና ለብዙዎች የሰው ልጆች መጠለያና መሸሸጊያ የሚሆን ነው፡፡

ይኸው ዛሬም ነገረ ጥበብ ማዕከል

በስድስት ዘርፎች በሚያደርጋቸው ጥናትና ምርምሮች ከደረሰባቸውና ከሚያውቃቸው ታላላቅ አስተሳሰቦች እርስዎ እንዲጋሩ በወዳጅነት ይጋብዝዎታል፡፡

1. ክብረ መሰውር . >>> https://goo.gl/TzASGz
2. በረከተ መዓደን >>> https://goo.gl/42c58E
3. ስመ ዕፅዋት >>>>> https://goo.gl/5pWtiV
4. ኃይለ ገሪር >>>>>> https://goo.gl/o1UsP2
5. ሕብረተ ማዕድ >>>> https://goo.gl/4jVtqV
6 ጥበበ መጽሐፍ >>>> https://goo.gl/F1hnud

Hike Over the Mountains & Through the Woods!January 26, 2020, 7:00am Megenagna, Bole Subcity Building📍 Mt. Erer400birr/p...
21/01/2020

Hike Over the Mountains & Through the Woods!

January 26, 2020, 7:00am Megenagna, Bole Subcity Building

📍 Mt. Erer
400birr/person, 2*transportation, Entrance, Guide, Snack, Bakela &Tella, 1Lit water, , Betelhem Agizew, 0912916009

‹‹ሰው በሀሳብና በዳግም ውልደት›› በሚል ርዕስ የመጽሐፈ ምልአ ውህደት 15 ክፍል ትንታኔ ነገ ቅዳሜ ጥር 9 በኤረር ተራራ ከሚገኘው ማዕከል በመልከ ሀሳብ ሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆችና በደራሲ...
17/01/2020

‹‹ሰው በሀሳብና በዳግም ውልደት›› በሚል ርዕስ የመጽሐፈ ምልአ ውህደት 15 ክፍል ትንታኔ ነገ ቅዳሜ ጥር 9 በኤረር ተራራ ከሚገኘው ማዕከል በመልከ ሀሳብ ሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆችና በደራሲው ትንታኔ ይሰጥበታል፡፡ ይምጡ በዘመናችን ይነሳል ብለው የማይገምቱት ታላላቅ ሀሳብ እጅግ በሚገርም ሁኔታ ሲገለጥ ያደምጣሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃና በስፍራው ላይ ለመገኘት በስልክ ቁጥር፡- 0991191057 ይደውሉ

24/12/2019
አባቶቻችን ስለ ሰማያተ አለም እጅግ ጥልቅ እውቀት ነበራቸው፡፡ እኛስ??? ይህንን በእውነት መረዳት ለምትሹ 0991 191057 ላይ በመደወል ይመዝገቡ፡፡
21/12/2019

አባቶቻችን ስለ ሰማያተ አለም እጅግ ጥልቅ እውቀት ነበራቸው፡፡ እኛስ??? ይህንን በእውነት መረዳት ለምትሹ 0991 191057 ላይ በመደወል ይመዝገቡ፡፡

2 ሰዓት ብቻ ቀረን በመደወል ይመዝገቡ 0912-916009
21/12/2019

2 ሰዓት ብቻ ቀረን በመደወል ይመዝገቡ
0912-916009

ታህሳስ 12 ቀን ወደ ማዕከለ ኤረር!Erer Hiking, Come & Connect with Nature, December 22, 2019Call for Reservation: 0912-916009አብረውን ...
16/12/2019

ታህሳስ 12 ቀን ወደ ማዕከለ ኤረር!
Erer Hiking, Come & Connect with Nature, December 22, 2019
Call for Reservation: 0912-916009
አብረውን ለማሳለፍ ይደውሉ

ስድስቱ ሚስጥረ-ጥበባት አንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር በዚህ በምንኖርበት ምድር ላይ ለሚኖራቸው ቆይታ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊያን ናቸው፡፡ በዚህ ፕሮግራም አራተኛው ሚስጥረ-የጥበብ...
12/12/2019

ስድስቱ ሚስጥረ-ጥበባት አንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር በዚህ በምንኖርበት ምድር ላይ ለሚኖራቸው ቆይታ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊያን ናቸው፡፡ በዚህ ፕሮግራም አራተኛው ሚስጥረ-የጥበብ ስለሆነው ስለ ኃይል ተነጋግረንበታል፡፡ እያንዳንዱ ሚስጥረ-ጥበብ የተወከሉባቸው የክብር ዕቃዎች ይገኛሉ፡፡ ኃይል በገሪር ይወከላል፡፡ ገሪር የሚለው ቃል ገሪረ-ሰረገላ ከሚለው ጥንታዊ መገልገያ የመጣ ሲሆን ቀደምት አባቶች ወደጦር ሜዳ ለውጊያ ሲወጡ በፈረስ ሰረገላ ላይ ጭነውት በመዉጣት ድል የሚያደርጉበት ዕቃ ነው፡፡ ገሪረ-ሰረገላን ሮማዎች፣ እስራኤሎችና ኢትዮጵያዊያን ይጠቀሙበት እንደነበር የሚገልፁ መዛግብት አሉ፡፡

ስድስቱ ሚስጥረ-ጥበባት አንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር በዚህ በምንኖርበት ምድር ላይ ለሚኖራቸው ቆይታ በጣም አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊያን ናቸው፡፡ በዚህ ፕሮግራም አራተኛው ሚስጥ...

ይህ ከስድስቱ ሚስጥረጥበባት 3ኛ በሆነው የዕፅዋት ዘርፍ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ላይ ከተፃፉ በጣም አስደናቂ መፅሀፍት መካከል አንዱ ስለሆነው ዕፀ-...
04/12/2019

ይህ ከስድስቱ ሚስጥረጥበባት 3ኛ በሆነው የዕፅዋት ዘርፍ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ላይ ከተፃፉ በጣም አስደናቂ መፅሀፍት መካከል አንዱ ስለሆነው ዕፀ-ደብዳቤ ሰፊ ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡፡ ዕፀ-ደብዳቤ ምንድነው? ኢትዮጵያዊያን ይህንን ታላቅ የጥበብ ዘርፍ ለምን አልተጠቀሙበትም? የጥንቱ የዕፅዋት መጠሪያ ስያሜዎች አሁን ለሚገኝ ትውልድ ለምን አስቸጋሪ እንደሆኑበትና መፍትሔዎቹ በማጠቃለያው ተቀምጠዋል፡፡

ይህ ከስድስቱ ሚስጥረጥበባት 3ኛ በሆነው የዕፅዋት ዘርፍ የመጨረሻ ክፍል ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ላይ ከተፃፉ በጣም አስደናቂ መፅሀፍት መካከል አንዱ ስለሆነ....

ወደ ማዕከለ ኤረርእሁድ ህዳር 28ለመመዝገብ፡ 0912-916009
03/12/2019

ወደ ማዕከለ ኤረር
እሁድ ህዳር 28
ለመመዝገብ፡ 0912-916009

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:30 - 16:30
Tuesday 09:30 - 19:00
Wednesday 09:30 - 19:00
Thursday 09:30 - 19:00
Friday 09:30 - 19:00
Saturday 04:00 - 19:00

Telephone

+251-911-951645

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Negere Tibeb Center ነገረ ጥበብ ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Negere Tibeb Center ነገረ ጥበብ ማዕከል:

Shortcuts

Share