ዳማት ኮሌጅ አየር ጤና ካምፓስ

ዳማት  ኮሌጅ  አየር  ጤና  ካምፓስ Education

መልካም በዓል!
15/04/2023

መልካም በዓል!

ለ 2015 የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን!
07/03/2023

ለ 2015 የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን!

26/01/2023

ለ 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈትናችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ኮሌጃችን መልካም ዕድል ይመኝላችኋል።

እንኳን አደረሳችሁ!መልካም በዓል!
18/01/2023

እንኳን አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

13/01/2023
ለዲፕሎማ  ምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች፡- 1. 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል  የማትሪክ ውጤት ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የ11ኛ እና 12ኛ  ክፍል  ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እ...
17/10/2022

ለዲፕሎማ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች፡-
1. 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ እና ሁለት ፎቶ ግራፍ
2. ለሆቴል ተማሪዎች ወራዊ ክፍያ 795 ብር መመዝገቢያ ከነመታወቂያ 300 ብር በድምሩ 1,095 ብር፡፡
3. ለቢዝነስ ተማሪዎች ወራዊ ክፍያ 650 ብር መመዝገቢያ ከነመታወቂያ 300 ብር በድምሩ 950 ብር፡፡
ቆይታ በቀን በማታ እና በቅዳሜ እሁድ በሁሉም ፕሮግራም 2 ዓመት
ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!
ዳማት ኮሌጅ አየር ጤና ካምፓስ

05/10/2022
እንኳን ለብርሃ መስቀሉ  በሰላም አደረሳችሁ!
26/09/2022

እንኳን ለብርሃ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም  አዲስ ዓመት!
09/09/2022

መልካም አዲስ ዓመት!

እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት  በሰላም አደረሳችሁ!  መልካም አዲስ ዓመት!ዳማት ኮሌጅ
08/09/2022

እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! መልካም አዲስ ዓመት!
ዳማት ኮሌጅ

ከመደበኛው  ትምህርት በተጨማሪ ...ይምዝገቡ!  ይማሩ!  በአጭር  ጊዜ  የሙያ  ባለቤት  ይሁኑ!    ዳማት  ኮሌጅ
26/07/2022

ከመደበኛው ትምህርት በተጨማሪ ...
ይምዝገቡ! ይማሩ! በአጭር ጊዜ የሙያ ባለቤት ይሁኑ! ዳማት ኮሌጅ

Address

Ayer Tena
Addis Ababa

Telephone

+251967606664

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳማት ኮሌጅ አየር ጤና ካምፓስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ዳማት ኮሌጅ አየር ጤና ካምፓስ:

Shortcuts

Share

Category