Yene Tera Foundation

Yene Tera Foundation

Share

ኢትዮጵያ ትፈልገኛለች

በሩ ጠባብ፤ ውስጡ ግን ሰፊ #surprise #donkey #comedianeshetu #challenge @comedianeshetu #interview #live 16/11/2023

በኮሜዲያን እሸቱ ሰርፕራይዝ መደረግ እንዴት ደስ ይላል።
12 ደቂቃ ብቻ ሰጠኝ
እስኪ እዩልኝ

ብደነግጥም ላለመፎገር ሞክሪያለሁ።

በሩ ጠባብ፤ ውስጡ ግን ሰፊ #surprise #donkey #comedianeshetu #challenge @comedianeshetu #interview #live That sounds like an incredible experience to have an opportunity to interact with your favorite comedian, Eshetu Melese, and receive twelve minutes of his ti...

23/10/2023

💎ዛሬ ማታ የኔ ተራ በአራዳ FM95.1 ላይ 2ሰዓት ላይ ቆንጆ ቆይታ ያደርጋል።
📻📻📻📻📻📻📻📻
እንዳያመልጦ🎙
🫡ልክ እንደ ሁልጊዜው ሀሳብና አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ።
አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ!!!

በደስታ እጃችሁን አፋችሁ ላይ ጭናችሁ የምታመሰግኑበት ዘመን ይሁንላችሁ።🤭🤭🤭

የኔ ተራ በዘመኔን ለመደገፍ በቀን 1ቪዲዮ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/?si=B1FdKYe4gg24M1eA

#እናመሰግናለን
#የኔተራ

13/10/2023

የኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅትን ለመርዳት እጅግ በጣም ቀላል ነው!!!
እንዴት? ለምትሉ ቤተሰቦቼ ...!!!

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በቀን አንድ ቪዲዮ ብቻ በማየት ልታግዙን ትችላላችሁ።
እመኑኝ፤ አንድ ቪዲዮ ብቻ!!! መድገም አይቻልም¡
ኧረ ስቀልድ ነው ቀላል ይቻላል።

ቀልዱን ላቁምና ይኸው ማስፈንጠሪያው👇
https://youtube.com/?si=B1FdKYe4gg24M1eA
ስለምታግዙን እናመሰግናለን

በቅርብ ቀን የተለያዩ ተማሪዎችን በቻናላችን ይዘንላችሁ እንመጣለን።

የኔ ተራ በዘመኔ

የኔ ተራ ትዩብ Yene Tera Tube - YouTube 13/10/2023

የኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅትን ለመርዳት እጅግ በጣም ቀላል ነው!!!
እንዴት? ለምትሉ ቤተሰቦቼ ...!!!

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በቀን አንድ ቪዲዮ ብቻ በማየት ልታግዙን ትችላላችሁ።
እመኑኝ፤ አንድ ቪዲዮ ብቻ!!! መድገም አይቻልም¡
ኧረ ስቀልድ ነው ቀላል ይቻላል።

ቀልዱን ላቁምና ይኸው ማስፈንጠሪያው👇
https://youtube.com/?si=B1FdKYe4gg24M1eA
ስለምታግዙን እናመሰግናለን

በቅርብ ቀን የተለያዩ ተማሪዎችን በቻናላችን ይዘንላችሁ እንመጣለን።

የኔ ተራ በዘመኔ

የኔ ተራ ትዩብ Yene Tera Tube - YouTube Welcome to the official YouTube of YeneTera. YeneTera is a best Inspirational YouTube channel to Helping people to Live their Dreams. We Are Professional Onl...

28/09/2023

ልክ እንደ መስቀሉ የኢትዮጵያም ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት ተቆፍሮ የሚወጣበት ዘመን ይሁንልን፨
🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴
እጅ ለእጅ ተያይዘን ኢትዮጵያን ለዓለም የምናሳይበት ዘመን ያድርግልን፨
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ ተስፋ እኛ ነን፤ ያለፈው ይበቃን፨
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
ኢትዮጵያ ትፈልገናለች
🟢🟡🔴🟢🟡🔴
የኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡

TikTok · Yene Tera || የኔ ተራ 26/08/2023

መድሃኒት የሆነ ትምህርት #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ #ክርስቶስ

TikTok · Yene Tera || የኔ ተራ Check out Yene Tera || የኔ ተራ's video.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Kirkos
Addis Ababa
1000