ONCO

ONCO

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ONCO, Near Pasture Noc, Addis Ababa.

17/11/2023

በዓለም የቆሽት ካንሰር ቀን ላይ በጋራ በመሆን ስለቆሽት ካንሰር ግንዛቤ በመጨመር አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቀደሞ ለማወቅ, ትክክለኛ ምርመራ እና ተገቢውን ሕክምና ተደራሽ ለማድረግ እንቀሳቀስ።

📞 0949045555 | 0949112211 | 0949000009 📞

Join us in raising awareness for Pancreatic Cancer on World Pancreatic Cancer Day! Together, let's fight for early detection, accurate diagnosis, and improved treatment outcomes.

12/11/2023

🔬📚 In this month's edition of our monthly case series, where we discuss the most interesting cases we encountered at Our Center, we're diving into an intriguing pathology case featuring a Neuroendocrine Tumor of the Stomach. 🧪💼 Don't miss out on the opportunity to explore this fascinating case study and expand your knowledge in the field. 🤓🔍 Click the link below to access the complete case document. 👇✨

https://docs.google.com/document/d/1se0CTMhNdoldIhx6-aUUe98WBqnhdbexZeSlFQ2KxkY/edit?usp=sharing

📞 0949045555 | 0949112211| 0949000009


🔬📚 In this month's edition of our monthly case series, where we discuss the most interesting cases we encountered at Our Center, we're diving into an intriguing pathology case featuring a Neuroendocrine Tumor of the Stomach. 🧪💼 Don't miss out on the opportunity to explore this fascinating case study and expand your knowledge in the field. 🤓🔍 Click the link below to access the complete case document. 👇✨

https://docs.google.com/document/d/1se0CTMhNdoldIhx6-aUUe98WBqnhdbexZeSlFQ2KxkY/edit?usp=sharing

📞 0949045555 | 0949112211| 0949000009

20/09/2023

ኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሃገራችን የመጀመሪያው የስነ-ደዌ (ፓቶሎጂ) ምርመራ ማዕከል ነው ሲሆን በዘርፉ በርካታ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች እና ስነ-ደዌ ሰፔሺያሊሰቶች የተቋቋመ ማዕከል ነው፡፡የኢሚዩኖሂስቶኬሚስትሪ ምርመራን ከ100 በላይ ማርከሮች በማስመጣት እና የተለያዩ የፓቶሎጂ ምርመራዎችን በአጭር ጊዜ እና ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ፣ አንድ ውጤት በሁለት እና ከዛ በላይ ፓቶሎጂስቶች እያደረሰ ይግኛል፡፡

11/09/2023

🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻

ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል መጪው አዲስ አመት የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል::

📞 0949045555 | 0949000066 | 0949000111

ONCO_PATHOLOGY_CENTER on TikTok 03/02/2023

አድራሻ ;- ከፒያሳ ወደ ፓስተር የሚወስደው ጎዳና ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ
09 49 00 00 09 / 09 49 00 01 11

ONCO_PATHOLOGY_CENTER on TikTok

24/03/2022

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት እንቁላል ፋብሪካ ከእምቢልታ ሆቴል አለፍ ብሎ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅታችን ቅጥር ግቢ በመምጣት እንድታመለክቱ ስንል እናሳውቃለን።

Photos from ONCO's post 24/03/2022

ማእከላችን ዛሬ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመገኘት ለቀዶጥገና ትምህርት ክፍል ለ2022 የቀዶ ጥገና ተማሪዎች የባዮብሲ ናሙናዎች አያያዝንና ማቆያ ዘዴዎችን , የበፈር ፎርማሊን አዘገጃጀትና ሌሎች የባዮብሲ ጥራት መጠበቂያ መንገዶችን በዶክተር መስፍን አሰፋ እና በመቅደስ ተስፋዬ አማካኝነት ማስተማር ችሏል ። በተጨማሪም ኦንኮ የባዮብሲ ናሙና አያያዝና ማቆያ ዘዴ የታካሚ ውጤት ላይ ያለውን ትልቅ ለውጥ በመረዳት የመጀመሪያው ዙር በፈርድ ፎርማሊን የያዙ የናሙና መቀበያ እቃዎችን ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለቀዶ ጥገና ትምህርት ክፍል አስረክቧል ። ብሮግራሙን በማመቻቸት ላገዙን ለ ዶክተር አብርሃም ፣ ኮርዲኔት በማድረግ ላገዙን ለ ዶክተር በእምነት እና ለ ዳንኤል ታደሰ ምስጋናን እናቀርባለን ።
team work is our core value

09/03/2022

We are saddened by the news of passing of Dr. Meseret Assefa, Pathologist at St.Peter Hospital. Onco Pathology Diagnostic Center would like to pass heartfelt condolences to his family and freinds!

06/01/2022
29/09/2021

የስራ ማስታወቂያ
ኦንኮ ፓቶሎጂ የምርመራ ማዕከል በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

26/09/2021

የኦንኮ መስራች አባል እንዲሁም ባልደረባችን የሆኑት ፓቶሎጂስት እና ሄማቶፓቶሎጂስት (Pathologist and Hematopathologist) ዶ/ር መስፍን አሰፋ ከ ኮሌጅ ኦፍ አሜሪካን ፓቶሎጂስትስ (Collage of American Pathologists) በግሎባል ፓቶሎጂስትስ ኢዱኬሽን (Global Pathologists Education) ከፍተኛ የትምሕርትና የአባልነት እድል በማግኘታቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ለዶ/ር መስፍን አሰፋ እና ለዶ/ር ሩት አበራ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።
September 26, 2021 at 10:33AM

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Near Pasture Noc
Addis Ababa