University Tube

University Tube

Share

የተማሪዎች ድምፅ!

¤ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች �
¤ለ12ኛ ክፍል ተ?

21/01/2021



#አክሱም #ዩኒቨርሲቲ #ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “በትግራይ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ተቋርጦ የነበረው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ይጀመራል” ብለዋል።…

21/01/2021




ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!
የመግቢያ ቀንን ይመለከታል!
2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራቹህ ተማሪዎች የካቲት 04 እና የካቲት 05 በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብላቹሃል ❗️
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
👉

Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ ♨️
♨️ ♦️ ♨️
♨️ ♦️ ♨️
╚═══════

22/12/2020

✓ተመራቂ_ላልሆኑ ተማሪዎች ጥሪ ያረጉ ዩኒቨርስቲዎች የሚከተሉት ናቸው :-

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

✓ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 10 - 11 እና
✓ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 21 -22

2. ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
✓ታህሳስ 8 - 9

3. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
✓ጥር 18 - 20

4. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
✓ለ1ኛ አመት ከጥር 3 - 4

5. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
✓1ኛ አመት ከታህሳስ 16 - 18
✓ከ2ኛ አመት በላይ ለሆኑት ከታህሳስ 30 ጥር 2

6. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
✓ ከታህሳስ 16 - 17

7. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
✓ከየካቲት 8 - 9

8. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
✓ከታህሳስ 15 - 16

9. ዲላ ዩኒቨርሲቲ
✓ከጥር 27 - 28

10. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ
✓ከታህሳስ 19 - 20

11. ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
✓ከታህሳስ 15 - 16

12. አሶሳ ዩኒቨርስቲ
✓ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ከታህሳስ 19 - 20
✓ለአንደኛ ዓመት ከጥር 14 - 15

28/11/2020



መቀሌ ዩኒቨርስቲ ሰላም ነው ምንም አይነት ጉዳት ተማሪዎች ላይ አልደረሰም::ተማሪዎች ለተወሰነ ግዜ ወደ ቤተሰብ እንደሚመለሱ ተነግሯል::

19/11/2020

UPDATE| የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መልዕክት

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከደቂቃዎች በፊት ይህንን መልዕክት በFacebook ገጹ አስተላልፏል!!

With the active war taking place from all directions of Tigrai and frequest bombardments of cities and towns, the Mekelle University Community stands in solidarity as it witnesses situations aggraviating on the ground.

We call upon all Ethiopians, the Ethiopian Diaspora, our national and international partners, and the international cimmunity to put serious efforts in calling for dialogue and creating awareness to stop the war.




©Mekelle University


12/11/2020

መቀሌ ዩንቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙዔል ሁርቃቶ ይህንን ብለዋል:-

"ተማሪዎቹ በልዩ ሁኔታ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው ከግቢ አይወጡም አስፈላጊው ነገር በሙሉ እየተደረገላቸው ነው፤ ሁሉም ሰላም ነው በየሰከንዱ መንግስት በጥብቅ እየተከታተለ ነው የመቀሌም የራያ ዩንቨርሲቲም ተማሪዎች በሙሉ ሰላም ናቸው"::

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Addis Ababa