Misganaw Getnet

Misganaw Getnet Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Misganaw Getnet, Tutor/Teacher, Mekaneyesus, Addis Ababa.

07/08/2022
09/07/2022

😁መመሪያ 47/2014 የት/ቤት አመራሮች 😁:-
😁1=በወረዳ ደረጃ በወጣው በርዕሰ መምህርነት ወይም በሱፐርቨይዘርነት ወይም በም/ር/መ/ርነት ደረጃ ዕድገት ውድድር በዞን የሚገኙ መምህራን፣ የት/ቤት አመራሮችና ባለሙያዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡ ከዞኑ ካልተገኙ በክልል ውስጥ የሚገኙ ይወዳደራሉ፡፡
😁2ኛ= በት/ቤት አመራርነት ወድድር በሜጀር ወይም በአቻ ወይም በማይነር መወዳደር ይችለሉ፡፡
😁3=የት/ቤት አመራሮች በA,B,C,D ሽልማት የሀገሪቱን የደመወዝ እስኬል ጣራ እስከ ሚደርስ ያለገደብ በየ2ዓመቱ በእስኬል ማሻሻያ መሸለም ይቻላል፡፡
😁4ኛ= ሱፐርቨይዘር ወደ ከፍተኛ ሱፐርቨይዘር ደረጃ ዕድገት ሲያድግ ከዚህ በፊት የሠሩት የተባባሪ ሱፐርቨይዘር ልምድ ተይዞ ሌሎች መስፈርቶችን ሲያሟሉ በ3ዓመት ያድጋሉ፡፡
😁5ኛ= በት/ቤት ር/መ/ርነት ወይም ሱፐርቨይዘርነት የሚፈለገው የሠው ኃይል ሁለት ከሆነ አንዱ ኮታ ወንዶች የሚወዳደሩት ሲሆን በሁለተኛው ኮታ ግን ሴቶች ብቻቸውን ይወዳደራሉ፡፡
😁6ኛ= ምክትል ርዕሰ መምህር ከዚህ በፊት እስከ 10 ክፍለ ጊዜ ይዞ ሲያስተምር የነበረው በዚህ መመሪያ አያስተምርም ወይም አይገደድም፡፡
😁7ኛ= የተሙማ ሠርትፊኬት የሚሰጠው ተጠሪ ሲሆን የመምህራን ተጠሪነቱ ለት/ቤቱ ስለሆነ ር/መ/ሩ ለመ/ራን ይሠጣል፡፡ ተሙማ የሚሠራው እንደ በፊቱ ሞጁል ማዘጋጀት ሳይሆን በሚያስተምረው ይዘት ላይ ዝግጅት ማድረግ ወይም ር/መ/ር ከሆነ በሚመሬው ት/ቤት አመራርነት ብቃት ማሳድግ ላይ በመስራት ነው፡፡
😁8ኛ= በት/ቤት አመራርነት ውድድር ለአካል ጉዳተኞች ውጤት የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ አካል ያጡ ወይም በድጋፍ የሚንቀሳቀሱ ከሆኑ እንጅ አንድ አካል የጎደለው ተጨማሪ የአካል ጉደተኛ ነጥብ አያገኝም፡፡
😁9ኛ= ከት/ቤት አመራርነት በዲሲኘሊን የወረደ መ/ር የቅጣት ጊዜ ገደቡን የጨረሰ ከሆነ በውድድሩ እንደገና መሳተፍ ይችላል፡፡
😁10ኛ= በት/ቤት አመራርነት የደረጃ ዕድገት ውድድር ተጠባባቂ አይያዝም፡፡ ያለ ውድድርም መመደብ አይቻልም፡፡

01/05/2022

✅❇ሮበርት ሙጋቤ እንዲህ ብሎ ነበር❇✅

🌀 ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ጥቁር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 በፑል (ስኑከር) ጨዋታ ላይ ጥቁሩ ድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ነጩ ድንጋይ በሜዳው ውስጥ ብቻውን በድል መንከባለሉ እስካልቀረ ድረስ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም በበኩሌ ችግር የለብኝም፤ ቂጤን የምጠርገው በነጭ ወረቀት ( ሶፍት) እስከሆነ ድረስ ብዙ ቅር አይለኝም

✴ #በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !!

✅ አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ ነው።

✅ ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (S*x) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።

✅ ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።

✅ አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ
በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር።

❇ ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ
ሳይሆን'memory card' ነው፡

❇ አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል።

❇ አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን
የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ።

❇ ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ
ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡

✴ ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡

✴ አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር
ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡

✴ አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡

🌀✴ዓለም አፍሪካን በድላታለች✴🌀

ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።

✅ ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡

✅ በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።

✅ ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……

ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡


የተመቸው ሼር ያርገው

07/03/2022

ሼር፣
የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ይህ እድል በማንም በምንም እንዳያመልጥህ።
ምክንያቱ ብዙ ማብራሪያ የሚያስፈልጋችሁ አይመስለኝም ።
አደራ!
ሼር!

Address

Mekaneyesus
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Misganaw Getnet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category