13/12/2025
GOAL!!!!!!
Mosquera has scored his first goal for The Arsenal!!!!
We're leading 2-1 now!!!!
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አንዲት ኢትዮጵያ, College & University, Addis Ababa.
13/12/2025
GOAL!!!!!!
Mosquera has scored his first goal for The Arsenal!!!!
We're leading 2-1 now!!!!
ሻሸ
25/06/2025
የመጨረሻው ዘመን
TikTok · ጭስ አባይ Check out ጭስ አባይ’s post.
11/07/2022
ቀላል ግጭት ነው ብሎ ሰላም ለማስከበር የተሰማራው ልዩ ሃይላችን #በዲሽቃ ጥቃት ተፈፅሞበታል! ''ረ/ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼው''
አጥቂው ሃይል ከአመት በፊት አጣዬን አቃጠለ በሚል ተሰብስቦ አዋሽ እየታረመ ነው ተብሎ ነበር። ወያኔ ተሸንፎ ከደብረሲና ከተመለሰ በኋላ ከአዋሽ በአፋር አድርጎ ወታደራዊ ስልጠና ጋንጋሃ የሚባል ቦታ ጅሌ ጥሙጋ ሲሰለጥን ነበር። በቂ ትጥቅና ስንቅ ከያዘ በኋላ በአርሶ አንባ ጥቃት ጀመረ ፣ ተራ ግጭት መስሎት ለማረጋጋት የገባውን ልዩ ሃይላችንን ከፉኛ በዲሽቃ መቱት። ሁለት ቀበሌዎችን እንዳቃጠሉ እና ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ቆስለዋል፣ ቤቶች ተቃጥለዋል የሚል መረጃ ደርሶናል። ይህ ሁሉ ሲሆን ሸዋሮቢት ያለው ሃይል እንዳይንቀሳቀስ ተደርጎ ነበር። ለምን ? ከስድስት ወረዳ ሃይል አሰባስበው ጥቃት ሲፈጽሙ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነበር?
ለዚህ ሁሉ ጥቃት ተጠያቂው አመራሩ ነው። በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ያለውን ኦነግ ሸኔ አመራርና ታጣቂ ሳታፀዳ ፋኖን ማሳደድ ......ነውር ነው። 4 ዓመት ሙሉ እንዴት ታሰጠቁናላችሁ?
በክልሉ ውስጥ የሚፈጸም ጥቃትን ማስቆም የማይችል አመራር መሪ ብዬ ለመጥራት ይከብደኛል።
የንጹሃን አርሶ አደሮች የልዩ ሃይሎቻችን ደም በእጃችሁ አለ ሲሉ ረ/ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼው በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።
ፎቶውን መለጠፌ አግባብነት ባይኖረውም የሚነደው ትውልድ ካለ በሚል ለቅቄዋለሁ።
♨️ ♨️
Please wait me for aweek
China Startup Welcome to the CGTN special multimedia program, China Startup. Here we bring you the best of the boo