16/12/2021
GIVING BLOOD = GIVING LIFE
ተስፋ የህፃናት እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የሰብአዊነት ግዴታችንን ደም በመለገስ እንወጣ ዘንድ ታህሳስ 9 ቅዳሜ 2፡30 ላይ በአክብሮት ጠርቶናል
በእለቱ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን እንዲሁም ለተቸገሩ ወንድም እና እህቶች አልባሳት ሲለሚሰበሰብ የበኩላችንን እንድናበረክት ተስፋ የህፃናት እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የሰብአዊነት ግዴታችንን እንድንወጣ እድሉን አመቻችቶልናል።
Join for more - https://t.me/TTSDA
አድራሻ ተስፋ የህፃናት እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት ግቢ ውስጥ (አጠና ተራ እፎይታ ከቴሌው 200 ሜትር ገባ ብሎ)
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ
👉 0929364417
05/05/2021
08/04/2021
21/02/2021
04/02/2021