31/12/2025
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አታማክር የሆነ ፊልም አየሁ ትልልቅ አነጋፋ ተዋንያን ተሳትፈውበት ታሪኩና ፍሰቱ ብዙ አልተመቸኝም ።ይልቁን ከፊልሙ ውስጥ ቀልቤን የሳበውና ያደነቅኹት የስካሩ ፓርት ብቻ ነው 😁 አንዴ ሚስት ትሰክራለች አንዴ ባል ሰክሮ ይመጣል 😁ከዛ ውጪ ሀዬ ግነቱ ይታያል በዚህ ልክ ደግ ሰው ለዛውም የሀበሻ ባል ፀጋ ተልከሰከሰችን እያየ በዚህ ልክ የሚያፈቅር በግሌ አይመስለኝም ።ሌላው የሳምሶን የትወና ብቃት የስ ወኬ ሆኖ የገፀ ባህሪው ስም ዳጊ መሆኑ አስገርሞኛል 😁 እና ደሞ የሰለሞን ፊት እንዲህ አስፈሪ ሆኖ ያማረች ውብ ቆንጆ ሴት ስታፈቅረው የመጨረሻው ዘመን ምልክት ካልሆነ በቀር 😁 እንኳን ዘንድሮ ድሮ በደጉ ጊዜም መገኘቷን እንጃ 🤔 ብቻ የሚመስል ነገር ቢሰራ ሃርቲ ቡርቲ ባይበዛበት ጥሩ ነው ለኔ ፊልሙ ጊዜ ስላሳለፍኩበት ከ10/ 4 ነው 👍
28/12/2025
Wantoonni jireenya keessatti gaarii taʼan yeroo baayʼee hin eegamnetti dhufa.
19/01/2025
Sammuun dubartii sammuu dhiiraa caalaa dachaa 5n odeeffannoo walitti qaba.
11/12/2024
Smile as much as you can and love as much as you live
20/11/2024
በቀን ከ5-7 ሰአታት ያነሰ መተኛት የህይወት የመቆያ እድሜን በአማካይ በ12% ይቀንሳል።
16/11/2024
ፀጉር ከቀዝቃዛ አካባቢዎች ይልቅ በሞቃት አካባቢዎች በፍጥነት ያድጋል
👶👦👧👨👩👱 ♀👱👴👵
#ፀጉር
14/11/2024
በ 45 ዓመታት ውስጥ የእያንዳንዱ ሰው አፍንጫ እና ጆሮ 1 ሴንቲ ሜትር ያድጋሉ.
12/11/2024
Simbirroonni Fincaan Hin Qaban
🐔🐧🐦🐤🦆🦅🦉
09/11/2024
የሰው ላብ ከጥንት ጀምሮ ሽቶዎችን ለመፍጠር ጥቅም ላይ ይውላል.
07/11/2024
Woman's heart does more beats per minute than man's.