Omedila Primary School

Omedila Primary School ዋነኛው አላማችን በራሳቸው የሚተማመኑ፣ በስነ-ምግባራቸው የ? ዋነኛው አላማችን በራሳቸው የሚተማመኑ፣ በስነ-ምግባራቸው የታነፁ፣ ለህብረተሰቡ የሚያገለግሉ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ተማሪዎችን ማፍራት ነው፡፡

በትናንትናው እለት ማለትም በ 30-02-10 ዓ.ም በተደረገው የእግር ኳስ ግጥሚያ 6ኛ እና 5ኛ ክፍሎች ጨዋታውን ማካሄዳቸው ታውቋል፡፡ በጨዋታውም ጥሩ እንቅስቃሴዎች ታይተዋል፡፡ የግጥሚያውም...
10/11/2017

በትናንትናው እለት ማለትም በ 30-02-10 ዓ.ም በተደረገው የእግር ኳስ ግጥሚያ 6ኛ እና 5ኛ ክፍሎች ጨዋታውን ማካሄዳቸው ታውቋል፡፡ በጨዋታውም ጥሩ እንቅስቃሴዎች ታይተዋል፡፡ የግጥሚያውም መጨረሻ የ6ኛ ክፍል አቻውን 5ኛ ክፍል 4-3 በሆነው ጠ ጠባብ ውጤት ሊለያዩ ችለዋል፡፡😀😀😀

09/11/2017

grade 5 vs 6

የቋንቋ ማእከል በአዲስ መልክ ተቋቁሞ አገልግሎት ላይ ዋለ!!! በቋንቋ ማዕከል ውስጥ ተማሪዎች ክፍል ውስጥ የተማሩትን የቋንቋ ትምህርት በተግባር ማለትም በፕሮጀክተር እና በተገጠመለት ዘመና...
09/11/2017

የቋንቋ ማእከል በአዲስ መልክ ተቋቁሞ አገልግሎት ላይ ዋለ!!!
 በቋንቋ ማዕከል ውስጥ ተማሪዎች ክፍል ውስጥ የተማሩትን የቋንቋ ትምህርት በተግባር ማለትም በፕሮጀክተር እና በተገጠመለት ዘመናዊ(surrounding sound system) በመጠቀም ተማሪዎች እየተዝናኑ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት ቤተ- ሙከራ ነው፡፡

ቀን፡-20/01/09በዛሬው ውሎአችን የኦሜድላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምርህርት ቤት መምህራንና ሰራተኞች ከ2007-2008 ዓ.ም ድረስ ያሉ የመማር ማተማር ተግዳሮቶችን በመገምገም  በ2009 ዓ.ም...
30/09/2016

ቀን፡-20/01/09
በዛሬው ውሎአችን የኦሜድላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምርህርት ቤት መምህራንና ሰራተኞች ከ2007-2008 ዓ.ም ድረስ ያሉ የመማር ማተማር ተግዳሮቶችን በመገምገም በ2009 ዓ.ም ላይ ተግዳሮቶቹን በመቅረፍ ሊመጡ የሚችለውን ውጤት በማስቀመጥ ውሎው ተካሂዷል በመከተልም በሲፕ እቅድ ላይ ለሰራተኛው የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል፡፡

በስብሰባውም የትምህርት ቤቱ ር/መምህር የሆኑት አቶ አለማየሁ ደነቀ እንደተናገሩት ”ትምህርታቸውን በተለያየ ምንያት ያቋረጡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ማደረረግ መቻል ለብን ብለዋል፡፡ ተማሪዎች ውጤት እንዳያመጡ የተለያዩ ነገሮች ተፅእኖ እንደሚያደርጉ ይታወቃል በዚህም መሰረት የትምህርት ቤታችንንም ምድረ ግቢ ለመማር ማስተማር ምቸሁ ማድረግ አለብን ሲሉ አሳስበዋል ት/ት ቤቱ ለተማሪዎች ሳቢ መሆን አለበት ሲሉ ተናግረዋል”፡፡ ስብሰባውም ለሁለት ቀናት እንደሚካሄደ ታውቋል

29/09/2016

Address

Abinet
Addis Ababa
251

Telephone

0112135189

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omedila Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Omedila Primary School:

Shortcuts

Share

Category