⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ፔጁን እናሳድግ
🔥 …‼️
#ከደብረብርሃ ከተማ ወደ መሃል አምባ፣ ናስና ዘንደጉር የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያ ድባቅ ተመቶ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: ባንዳ አድማ ብተናና ሚሊሻን አግተልትሎ የገባውየኦሮሙማ መንጋ በአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦ አንበሳው ብርጌድ ነብሮ ሻለቃ፣ ፊት አውራሪ ገበየሁና ኃይለማርያም ማሞ ሻለቃ ነበልባሎች ሲረግፍ የቆየ ሲሆን ከሞት የተረፈው አማራዎችን ንብረት በመዝረፍና በማቃጠል ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል።
በተመሳሳይ #ደብረብርሀን ዙሪያ ቀይት ላይ ዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተደረገ በቆየ ውጊያ የኦነግ ብልፅግና ጎመንና የባንዳው ስብስብ የፋኖ ጥይት ሲሳይ ሲሆን አርፍዷል:: የኦሮሙማው መንጋ በመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ ብርጌድ ሻለቃ 2 አስቻለው ደሴ ሻለቃ እሬሳው ተከምሮ ከሞት የተረፈው ጎመን ንፁሃን ላይ እየተኮሰ ወደ ደብረብርሃን ፈርጥጧል::
💪
💪
7/10/16 ዓ ም
ሽዋ ታይምስ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሽዋ ታይምስ, College & University, Addis Ababa.
14/06/2024
ለኢትዮጵያ ሀገሩ ተሰውቶ የሚያስከብረው ወታደር (የህብረተሰቡን ስልክ ና ገንዘብ በመዝረፍና በመድፈር ተሰማርቷል‼️
ና ከኔ ና ከኔ አሉኝ አለ ምርኮኛው
20/03/2024
ፈሪ ሸሽቶ ሲድን በአፋ ሊሾምበት
ጀግናው ገሎ አረፈ ትውልድ ይወቅለት
ለዚህ ቢቀሰቅሱት ለማይሰማ አውቆ ለተኛ የሚከፈልልለትን ውድ የህይወት ዋጋ ለማያውቅ ከንቱ
ትውልድ ስንቱን ጀግና ውድ እና አንድያ ነፍሱን ሰጠበት
ሁለት የመከላከያን ክፍለጦሮች ለምስክር አንድ ሳይቀር ካጠፋ በኋላ በክብር የተሰዋው ጀግና።
ጀግና ሞቱ እረፍቱ ነው ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጀግናው!
እዳህ አለብን 💔🙏
ተከፍሎልናል !
ዘመቻ ውብአንተ 🦅✊
12/03/2024
ጀግናው እና አይበገሬው ንብረቱን ጥሎ ለአማራ ህዝብ መከታ ለመሆን ጫካ የገባው የጎንደሩ ፋኖ_የሚናስ አለማየው ጦር ሰሞኑን ወደ ገጠርማው አካባቢ አንድ ትምህርት ቤት ላይ ማህበረሰብ ሲገሉ እና ሲደፍሩ የነበሩትን የአብይን መከላከያ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ እንዲሁም መከላከያ ሲፈነጭበት የነበረውን ትምህርት ቤት አስለቅቆ ኮከብ ያለውን ሰንደቃላማ አውርዶ ትክክለኛውን የአባቶቻችን ያስረከቡነን ሰንደቃላማ ሰቅለው አካባቢውን ካረጋጉ በኋለ ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለፋኖ✊
12/03/2024
ዉቢት መንዝ ማማ ከተማሽ ሞላሌ
ቅን የዋህ ገራገር የፍቅር ምሳሌ
የጌራዎች ኩራት አንቺ መሀልሜዳ
የሁሉ መግቢያ በር የፍቅር ኮረዳ
የወረዉ ሚኣኤል ጉያ መንዝ ቀያ
የሰላም ተምሳሌት የፍቅር መብቀያ
በቆላዉ በደጋዉ ብመላለስ በእግሬ
መቸ ይደክመኛል መንዝ ላይ ወገሬ
ክምር ድንጋይ መስቀል ከምርጫ ባለወልድ
ሀገሩ ገራገር ህዝቡ የሚወደድ
አርቆ ወይናምባ ፃድቃኔ ጣማ ወንዝ
ታሪካዊ ቦታ ማስታዎሻ የመንዝ
ድንገት ብቅ ካሉ ካምስቱም አቅጣጫ
መንዝ ሁሉም ፍቅር አላት መግቢያ መዉጫ
እነዋሪ ግሼ አንፆኪያ አገምሳ
መኮይና ቀወት አለኝ አልረሳ
የራስ አበበ ሀገር የአረጋዊ ዘር
ጤፍ ስንዴ ቆንጆ ልጅ ያበቅላል ምስር
በማማ ደንገዜ ጀማን ልሻገራ
ከፃድቃኔ ማርያም ሞጃና ወደራ
ሲያ ደብር ዋዩ ደነባ መንዲዳ
መስከረም ከጠባ አብረን እንሂዳ
መንዝ ቀያ ልለፍ በግሼ ራቤል
ከጀግንነት ዉጭ የላቸዉ አመል
ጃራ ወንዝ ሬማ አዳባይ ጅረቱ
ጎድሎ እንደሁ ንገሩኝ ናፍቆኛል ልጅቱ
ላሎ ላይ ደንገዜ በሞጃ ፊት_ለፊት
በጦር በጀግንነት ቀዳሚ ነዉ ከፊት
የደጃች ከፈለዉ የወልደፃዲቅ ዘር
ዛሬም ጀግኖች አሏት የደንገዜ ምድር
ሳሲት ኪዳነምህረት ሰላድንጋይ ሞጃ
ወደ አዳባይ ጫካ የጀግኖች መዉረጃ
በመስቀል ደመራ የሚያበሩት ችቦ
ይመክታል እንጅ ጋቢዉን አንግቦ
ወሬዉ ቀጥተኛ መንዜ የለዉ አግቦ
መንዝ_የፍቅር ብርዙ አያስከፋም አዉቆ
ለቸገረዉ ደራሽ የሚሰጥ መርቆ
እንደ ሽዋዉ እንቁ እምዬ ምኒልክ
መንዜ ይቅር ባዩ አይዘዉም እልክ
ሲመጣ ኣዲስ ኣመት ወራቱን ጠብቅ
ያከብራል በጋራ ሁሉም ተመራርቆ
ልሂቃን ተጠበዉ የተቀኙላት
አባቶች በገዳም የፀለዩላት
መንዝ መንዘሃ ናት የአለም ተምሳሌት!!
10/03/2024
እስኪ እንደኒ የሚወዳት ማነው
14/11/2022
በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ የሚገኝ ማራኪ መልከአምድር። ድንቅ የቱሪዝም ሀብት። ወልቃይትን ይጎብኙ ፤ አካባቢዎን ይወቁ!
📷 አሚኮ
12/11/2022
📌 A person died in a traffic accident in Debrebarhan city!
As you can see in the picture, a trailer truck that was traveling from Kombolcha to Addis Ababa collided with a public transport Milibus that was traveling from Debreberhan to Dese.
Both the drivers of the vehicle died at the time of the accident. The attendant of the minibus was also slightly injured. Please drive carefully!
May your soul rest in peace!😥
20/09/2022
📌እናት እና ልጅ በጎርፍ ተወሰዱ 💔
በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ መስከረም 10/2015 ዓ/ም(አ ወ መኮ) የወደራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት እናትና ልጅ ዛሬ ጠዋት ሊነጋጋ ሲል 10:30 አካባቢ በደራሽ ውሐ ተወሰው ህብረተሰቡ በፍለጋ ላይ መሆኑን የቀበሌው ዋና አስተዳዳሪ ነግረውናል።
ተማሪ ጌጤ አስራት በደ/ብረሐን ከተማ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን አደጋው የደረሰባቸው እናት ልጇን ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ልጅቷም ወደ ትምህርቷ ለመሔድ ስንቅ ጭነው ለመኪና ለማድረስ በመሔድ ላይ እያሉ ድንገተ በመጣ ደራሽ ውሐ መሆኑን የቀበሌው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዴ ንጋቱ አረጋግጠዋል።
ማህበረሰቡ እራሱንና ቤተሰቡን ከእንደዚህ አይነት አደጋ መጠበቅ አሐበት።
ነፍስ ይማር!
ለበለጠ መረጃ
📌ቴሌግራም
https://t.me/DebreBerhanTimes/1275
📌ዩቲዩብ
https://youtu.be/VHSwfE-TpvE
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa