Goncha woreda education office

Goncha woreda education office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Goncha woreda education office, Education, Goncha, Addis Ababa.

15/08/2022
አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ መርዳት ለምትፈልጉ  ከጎንቻ ራቅ ብላችሁ የምትኖሩ የጎንቻ ኗሪዎች  በጣምራ በተከፈተው አካዉንት የምትችሉትን ማስገባት ትችላላችሁ ሂሳብ ቁጥር 1000492...
13/08/2022

አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ መርዳት ለምትፈልጉ ከጎንቻ ራቅ ብላችሁ የምትኖሩ የጎንቻ ኗሪዎች በጣምራ በተከፈተው አካዉንት የምትችሉትን ማስገባት ትችላላችሁ
ሂሳብ ቁጥር 1000492864637

16/09/2019

ለጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ መምህራን በሙሉ ስራ ላይ ያልገባችሁ መምህራን እንዳላችሁ ት/ቤቶች ሪፖርት እያደረጉ ይገኛልሉ ስለሆነም በአስቸኳይ በየተመደባችሁበት ት/ቤት እንድትገቡ አናሳስባለን፡፡ የተማሪ ምዝገባ ተጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኞችና የወረዳ አመራር እየተረባረበ ባለበት ሰዓት የስራው ባለቤት የሆነው መምህር በስራ ቦታ አለመገኘት ያሳፍራል፡፡ አብዛኛወቹ ተቋማት እንደ ሰጡት መረጃ የችግሩ መንስኤ ሀላፈነት የጎደላቸው የዩኒቨርስቲ ዲፓርትመንት ተጠሪወች የሠጡት የተለጠጠ የክረምት ት/ት የጊዜ ቆይታ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ስለሆነም ይህንን ህገወጥ ማስረጃ ይዛችሁ የተቀመጣችሁ መ/ራን መረጃውን የማያገለግል መሆኑን አውቃችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ እናሳስባለን፡፡

07/09/2019

ለጎ/ሲ/እ/ ወ/መምህራን፣ር/መ/ራን፣ ሱፐርቫይዘሮችና የት/ት ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን 2012 ዓ.ም የት/ት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው 6-11/2012 ዓ.ም በመሆኑ ለተማሪዎች ምዝገባ የቅድመ ዝግጅት ስራወችን ለመስራትና ምዝገባውን በአጭር ቀናት በተሳካ ሁኔታ ለመፈፀም በየት/ቤታችሁ በሚደረገው ውይይት ለመሳተፍ ከመስከረም 2/2012 ዓ.ም ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ር/መ/ራን የተማሪ ምዝገባን አስመልክቶ ጳጉሜ 5/2011 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክ በወረዳ ደረጃ ስላለ ጠዋት 2:30 ወረዳው መሰብሰቢያ አአዳራሽ ድረስ እንድትገኙ

Address

Goncha
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Goncha woreda education office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category