Addis Ababa Abet Personal Tutors / አቤት የግል አስጠኚ

Addis Ababa Abet Personal Tutors  / አቤት የግል አስጠኚ Do you want a personal tutor for your child? Welcome aboard!........
ለልጅዎ የግል አስ

04/10/2025

26/09/2025
በ2017ዓ.ም. በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው የማትሪክ ፈተና ሰቅለው የተመረቁ የ12 ክፍል ተማሪዎች። የጥናት መርሀግብሮች ተማሪዎች የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ያስችላሉ። ነገር ግን ወላጆች...
22/09/2025

በ2017ዓ.ም. በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው የማትሪክ ፈተና ሰቅለው የተመረቁ የ12 ክፍል ተማሪዎች።

የጥናት መርሀግብሮች ተማሪዎች የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ያስችላሉ። ነገር ግን ወላጆች ጥናት አገልግሎት የሚጠይቁት ልጆቻቸው የፈተና ሰሞን ከሚገቡበት ጭንቀት ለማውጣት ነው። ይህ ደግሞ በተማሪዎቹ ውጤት ላይ አመርቂ የውጤት ለውጥ ለማምጣት አዳጋች ያደርገዋል።

ጥሩ ውጤት ጎበዝ ተማሪነትን ተከትሎ የሚመጣ ነው። ጎበዝ ተማሪ መሆን ደግሞ የአንድ የሁለት ወር ጥረት ሳይሆን የዘላቂ ልምድ ውጤት ነው።

ልጅ ስለዚህ ጎበዝ ተማሪ እንዲሆን ታህሳስ ወይም ሚያዚያ የፋይናል ሰሞን ሳይሆን ሐምሌ፣ መስከረም ወይም ከዘገየ የካቲት የሴሚስተር መጀመሪያ ላይ አስጠኚ ያግኙለት።

ይደውሉልን!
05/09/2025

ይደውሉልን!

23/07/2025
22/07/2025







































Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Abet Personal Tutors / አቤት የግል አስጠኚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category