Amelmal

Amelmal

Share

D.tabor.Fekir

02/10/2020

🚺 #አትማኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህ፡፡
🚺 #አትቅና፦ እንደ ቃየን ወንድምህን ትገላለህ፡፡
🚹 #አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህ፡፡
🚹 #ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ

✅ #በአባቶች አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህ፡፡
✅ #እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህ፡፡
✅ #በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድትገባለህ
✅ #ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡
✅ #ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለህ፡፡
✅ #አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃል፡፡

✅ #ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይትነሣለህ
✅ #ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃል፡፡

ምርጥ መጣጥፎች
#ሼርርርር

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Sarse
Addis Ababa