24/08/2026
ተመዝግበዋል ???
አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የ 30% ልዩ የዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ
በኤል ኤም ኢንተርናሽናል የሆቴል ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ሲማሩ፡-
1.ቅዳሜና እሑድ / ጠዋት / ከሰዓት / ማታ በፈለጉት ፈረቃና ሁኔታ መሠልጠን ይችላሉ።
2. በምግብ ዝግጅት በደረጃ (Level 1 & 2) መሠልጠን ይችላሉ።
3. እንደፍላጎትዎ የ3/6/10/12 ወራት ሥልጠና መውሰድ ይችላሉ።
4. ሲመረቁ በውጤትዎ መሠረት የሥራ እድል ይመቻችልዎታል።
5.ትልልቅ ሆቴሎች ውስጥ የተግባር ልምምድ (apparent) እንዲያደርጉ ይመቻችልዎታል።
6.እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ይማራሉ።
7.በዘርፉ ስመ ጥር በሆኑ ባለሙያ መምህራን ይሠለጥናሉ።
8.ሥልጠናውን በግል (ቤትዎ ወይም ተቋሙ ውስጥ) መሠልጠን ይችላሉ
9.ሥልጠናው በቀን 2:00, በሳምንት 3 ቀን ይሰጣል
10. በተቋሙ ውስጥ COC ይመዘናሉ
11. በትልቅና ደማቅ ሥነ ሥርዓት ይመረቃሉ
ለበለጠ መረጃ
0943333333 / 0943444444 ይደውሉ
አድራሻ
5 ኪሎ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ አልሚ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ