HANIC Institute of Interior Design ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም

HANIC Institute of Interior Design  ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HANIC Institute of Interior Design ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም, College & University, Addis ababa Haya hulet behind of Golagul � tower next to Kia-med college, Addis Ababa.

011 635 36 00 , 0912 40 94 16 ,0912 41 90 05
ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ት/ቤት

ቁ. 1 ሀያ ሁለት አደባባይ ኖህ ሪል ስቴት ላይ 11ኛ ፎቅቁ. 2 ልደታ ከባልቻ ሆስፒታል አጠገብ ሳጂዳ ቢዝነስ ሴንተር 1ኛ ፎቅ☎️ 09 29 91 40 41 09 46 58 60 02 011 635 36 00 011 557 74 07

11/06/2026

የእርሶስ ምርጫ የትኛው ነው?

09/06/2026

አሁን ላይ ቤት ሰርቶ መጨረስ ከባድ እየሆነ ነው ! ለምን ይመስላቹሀል

05/06/2026

We are deeply honored to receive this award for our Weliso Mesob Project.

04/06/2026

የክረምት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ
የኢንቲሪየር ዲዛይን ስልጠና ለዚሁ ስልጠና ታስቦ አዲስ ና በተግባር የተደራጀ ካሪኩለም የተዘጋጀ ሲሆን ትምህርት ቤታችንም አዲስ ሰፊና ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎች አዘጋጅተን ምዝገባ ላይ እንገኛለን፡፡.
✍️ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና.
✍️ በዘርፉ በተከታታይ 7
አመት በልዩነት ና በበላይነት ስልጠና የመስጠት የካበተ ልምድ
✍️ የተግባር ልምምድ በዘመናዊ ወርክሸፕ
✍️ እንዲሁም ቀጣይ የስራ እቅድዎን አብረን እናቅድ እንስራ
📍በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን በምዝገባ ላይ እንገኛለን።
አድራሻ - ሀያ ሁለት አደባባይ ኖህ ሪል ስቴት ላይ 11ኛ ፎቅ

☎️ 011 635 36 00

02/06/2026

“ከዲዛይን በላይ፣ ሰዎችን የሚያነሳሱ እና ሕይወታቸውን በአዎንታ የሚነኩ ቦታዎችን እንፈጥራለን።”
የደንበኛችንን ምስክርነት ያድምጡ
“Transforming Spaces, Touching Lives: Hear Our Clients’ Testimony”
From Vision to Reality: Something that ties it to the emotional impact, not just the design.

31/05/2026
15/05/2026

Our recent awarded project.

07/05/2026

📍ወሊሶ መሶብ ፕሮጀክት ብዙ የተደከመለት ቀን ከለሊት ድርጅታችን በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት ሰርቶ ያጠናቀቀው ሲሆን ብዙ እውቅና ና የከተማዋ አምባሳደር ጭምር የሆንበትን ስራ እናስጎብኛቹ።

📍ድርጅታችን HANIC Institute of Interior Design ሀኒክ ኢንቲሪየር ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ይህን የመሰለ ትልቅ ሀገራዊ ኘሮጀክት ጀርባ ስለሚገኝ ትልቅ ደስታና ክብር ይሰማናል !!
#መሶብ
.

19/03/2026

📍 Big event
Thank you jaquarethiopia for inviting us to colaborate with you in the world plumbers day event.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa Haya Hulet Behind Of Golagul � Tower Next To Kia-med College
Addis Ababa