Orthodox Tube

Orthodox Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Orthodox Tube, Religious school, Addis Ababa.

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤውበሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏መልካም የትንሣኤ በዓል😍
12/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏
መልካም የትንሣኤ በዓል😍

10 በሕማማት መደረግ የሌለባቸው ነገሮች | ትረካ Himemat
05/04/2026

10 በሕማማት መደረግ የሌለባቸው ነገሮች | ትረካ Himemat

10 በሕማማት መደረግ የሌለባቸው ነገሮች | ትረካ Himemathimamate meskel,orthodox,ሕማማት,ሕማማት መዝሙር,ሕማማት ክፍል 1,ሕማማት ክፍል 26,ሕማማት ትረካ,ሕማማት ዜማ,13 tu himamate meskel,himamat,orthodox...

ፍጥረታት ሁሉ ደነገጡ! | ፀሐይ የጨለመችበትና ድንጋዮች የተሰነጠቁበት አስፈሪው ቀን | ሕማማት
10/03/2026

ፍጥረታት ሁሉ ደነገጡ! | ፀሐይ የጨለመችበትና ድንጋዮች የተሰነጠቁበት አስፈሪው ቀን | ሕማማት

ይህ የህማማት ሳምንት ሰማይና ምድር የፈጣሪያቸውን መከራ እያሰቡ የሚያለቅሱበት ወቅት ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከጌቴሴማኒ እስከ ቀራንዮ ስለ እኛ የተቀበለውን አሰቃቂ መከራ እ.....

የሉቃስ ወንጌል ሙሉ ክፍል የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ  | Ethiopia Orthodox Tewahido | The Gospel of Luke in Amharic
10/03/2026

የሉቃስ ወንጌል ሙሉ ክፍል የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ | Ethiopia Orthodox Tewahido | The Gospel of Luke in Amharic

የሉቃስ ወንጌል ሙሉ ክፍል | Ethiopia Orthodox Tewahido | The Gospel of Luke Full Audio Bibleየሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካየሉቃስ ወንጌል ሙሉ ክፍል | Lukas Wengel | Ethiopia Orthod...

እንኳን አደረሳችሁ☞ አስተርዮ ፦ ቃሉ የግእዝ ቃል ነው።☞ትርጉሙም ፦ መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በም...
29/01/2026

እንኳን አደረሳችሁ

☞ አስተርዮ ፦ ቃሉ የግእዝ ቃል ነው።
☞ትርጉሙም ፦ መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡

ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰጣትን ፀጋና ክብር የገለፀችበት እለት ስለሆነ በዓሉም አስተርዮ ማሪያም ይባላል።

የድንግል ማርያም ጥበቃና ምልጃዋ አይለያቹ! አሜን።

ጥምቀት በዓል 2018 በአዲስ አበባ ጃንሜዳ
18/01/2026

ጥምቀት በዓል 2018 በአዲስ አበባ ጃንሜዳ

ጥምቀት በዓል 2018 በአዲስ አበባ ጃንሜዳ #ጥምቀት #በዓል #ጃንሜዳ ...

01/01/2026

በዋርካ ላይ የታየው የኪዳነምህረት ተዓምር

31/12/2025

ጭንቀት ላስቸገራችሁ ስሙት

በዓታ ለማርያም - ታህሳስ 3 | የሰማይ ደጆች ተከፈቱ! | ሙሉ ታሪክ
12/12/2025

በዓታ ለማርያም - ታህሳስ 3 | የሰማይ ደጆች ተከፈቱ! | ሙሉ ታሪክ

በዓታ ለማርያም - ታህሳስ 3 | የሰማይ ደጆች ተከፈቱ! | ሙሉ ታሪክBeata le mareyam #በዓታለማርያም #በዓታ #ማርያም #ስብከት #ታህሳስ3 #ሙሉታሪክ

ለምን ወደ ቅድስት ማርያም እንጸልያለን? የማያምኑትን የሚያስረዳ መልስ | Ethiopia | ሕዳር ፅዮን
29/11/2025

ለምን ወደ ቅድስት ማርያም እንጸልያለን? የማያምኑትን የሚያስረዳ መልስ | Ethiopia | ሕዳር ፅዮን

ለምን ወደ ቅድስት ማርያም እንጸልያለን? የማያምኑትን የሚያስረዳ መልስ | Ethiopia | ሕዳር ፅዮን #መንፈሳዊትምህርት #ስብከት #የኢየሱስምስጢሮች (JesusSecrets) ...

ህይወትን የሚቀይሩ 6ቱ የጌታችን ድብቅ ምስጢሮች | EOTC | Jesus Secrets
27/10/2025

ህይወትን የሚቀይሩ 6ቱ የጌታችን ድብቅ ምስጢሮች | EOTC | Jesus Secrets

በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ መንገዱ ጨልሞቦታል? ጥንካሬ አጥተው ተስፋ ቆርጠዋል? መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ጠንካራና ጽኑ ለመሆን ያስተማረን 6 ህይወትን የሚ.....

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share