05/07/2024
ዳጉ ሄኖክ መረጃ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዳጉ ሄኖክ መረጃ, College & University, Addis Ababa.
05/07/2024
በምንድስህና (ingnarg ሰራተኛ እንፈልጋለን !!
05/06/2023
የወሳኝ ከነቶች ምዝገባና መረጃ ፅ/ቤት የካ ወረዳ 2 አስተዳደር
28/9/2015ዓ.ም
በት/ቤቶች የልደት ካርድ ማዉጣት ንቅናቄ ተጀምሯል።
በየካ ወረዳ 2 አስተዳደር የወሳኝ ኩነት
#የካ ወረዳ 2 ኮሙኒኬሽን
👆👆👍🙏🙏መልካም የስራ ሳምንት
05/06/2023
ባህላችን ፣ቋንቋችን ፣መልካችን ፣ ብሔራችን የተለያየ ነው‼️
ሁላችንም ሰዎች ነን ስለሆንም ተመሳሳይ የሰውነት አካል አለን እንደሰታለን ፣ እናዝናለን ፣እንስቃለን እንዲሁም እናለቅሳለን እነዚህ ስሜቶቻችንና እሴቶቻችን በልዩነታችን ውስጥ ጠንካራ ቦንድ ፈጥሮ በመቻቻል ፣ በመከባበር ልዩነቶቻችንን አክብረን እንደ ሰው አብረን እንድንኖር ያደርጉናል ።
የየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት የአፍሪካ ህፃናት ቀንን በተለያዩ ሁነቶች ከመካነሂወት ት/ቤት ጋር አከበረ።
የካ ወረዳ 2 ኮሙኒኬሽን ግንቦት 26፣2015 ዓ.ም
የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት የአፍሪካ ህፃናት ቀንን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል።
በአሉ መከበሩ በዋናነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን የህፃናት ጉልበት ብዝበዛና የመብት ጥሰቶች ለመከላከል የሚያስችል መሆኑ ተገልጻል።
የየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ወይንሸት አሰፋ እንደገለጹት "ሰላም ፍቅር እንክብካቤና ጥበቃ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መሪ ቃል እንደ አፍሪካ ለ 33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደረጃ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የህፃናት ቀን መከበሩ የህፃናት የመብት ጥሰትን ለመከላከል የህብረተሰቡ አመለካከት ላይ መሰራቱ የህፃናትን ሁለንተናዊ መብት ለመጠበቅ ለህብረተሰቡ ሰፊ ግንዛቤ ከመፍጠር አኳያ ሚናው የጎላ መሆኑን ገልጸው ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናት ከጉልበት ብዝበዛና የመብት ጥሰቶች እንዳይደርስባቸው ጉዳዩ ከሚመለከተው ባለድርሻዎች የኪነጥበብ ባለሙያ ዘነበ ፍሬዉ ከተፀጥኦ ጋር በጋራ በመሆን ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ብለዋል።
03/06/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa