"ትለፊያታለሽጅ አትከብሪያት" ያለ ማነበር😁
አይ መዋረድ 🙈
ፅኑ አማራ
ፋኖ
04/08/2024
#ግዮን #እራሱ 💪💪💪
#መራዊ
የአናብስቶች ምድር 💪💪💪
30/10/2023
#እኔም #ፋኖ ነኝ
#እኔም #አማራ ነኝ 💪💪💪
23/10/2023
ጀብዳቸው ያልተነገረላቸው
#የደባይ ጥላት ግን ወረዳ (ቁይ) ፋኖዎች
ጦርነቱ እንደተጀመረ የብአዴንን ካድሬ ጠራርገው በማስወጣት ከተቆጣጠሩ በኋላ አንዴም ጠላት ያልዞረባት ወረዳ ናት።
የሚገርመው ጦርነቱ ሲጀመር በወረዳው ስር ያሉ የ21ዱም ቀበሌ ሚሊሻ በጥቅሻ በአንዴ ፋኖ ሆነባቸው የቀበሌ ሊቀመንበሮች የራሳቸውን ሚሊሻ ከአካባቢው ፋኖ ጋር አጣምረው ከፊት ሆነው ይፋለማሉ ባለፈው ደብረ ማርቆስ ላይ በነበረው ከባድ ውጊያ ከአምስት በላይ ፋኖዎች ተሰውተዋል ፣ ከትላንት ወዲያ በደብረ ወርቅ በነበረው ቀውጢ ውጊያ አንድ የደባይ ፋኖ ሲሰዋ አንድ ቆስሏል ብቻ ጀግንነታቸው ፣ የህዝቡ አንድነት አስደማሚ ነው። ከራሳቸው ወረዳ አልፈው በአጎራባች ወረዳዎች በቅፅበት በመድረስ አስደማሚ ታሪክ እየሰሩ ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ 💪
#ወይ -ጎጃም 😯
05/08/2023
ገሞራው አማራ ላይመለስ ፈንድቷል የፍንዳታው ወላፈን ጠላቶቹን እያኮማተረ የአሞራ ቀለብ እያደረገው ነው።
ተዓምራዊ ህዝብ 💪💪💪
15/07/2023
ለማንኛውም #ያልታወቁ ሰዎችን ያብዛልን 😎
ከአንድ ቤት አንድ #ፋኖ
ከአንድ ሰፈር አንድ #የጎበዝ አለቃ...
ይቀጥላል 💪
#ዳሞት 💪💪💪
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Bahirdar
Addis Ababa