Ethio Wisdom

Ethio Wisdom Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Wisdom, Tutor/Teacher, Addis Ababa.

በቅርቡ በ Ethio wisdom የቴሌግራም ቻናላችን እና ፌስቡክ ላይ ስለኮምፒውተር ምንነት ታሪክ፣ አሰራር እና እንደማንኛውም የቴክኖሎጂ ወዳጅ ማወቅ ያለብንን በመጠኑ የምንለቅ ይሆናል በተመ...
23/10/2020

በቅርቡ በ Ethio wisdom የቴሌግራም ቻናላችን እና ፌስቡክ ላይ ስለኮምፒውተር ምንነት ታሪክ፣ አሰራር እና እንደማንኛውም የቴክኖሎጂ ወዳጅ ማወቅ ያለብንን በመጠኑ የምንለቅ ይሆናል
በተመሳሳይ በዩቱዩብ ቻናላችን ላይ ደግሞ መሳጭ መሳጭ የሆኑ ስለ የቴሌግራም ቦቶችን እና መሰል የsocial ሚዲያ አጠቃቀማችንን ሊያቀሉ የሚችሉ ነገሮችን ማሳየት እንጀምራለን


ለተማሪዎች መሰረታዊ የ ፊዚክስ የማትስ ባይሎጂ + ኬሚስትሪ ትምህርት ለመጀመር ዝግጅት እያረግን ሲሆን ሙሉ በሙሉ አጠናቀን በዚሁ የቴሌግራም ቻናላችን ማብራሪያ ፅሁፎችን በዩቱዩብ ቻናላችን ደግሞ ቪዲዮዎችን ከሰፊ ማብራሪያ ጋር ለመጀመር ዝግጅታችንን እያገባደድን ነው።

የEthio wisdom አድሚኖች

ዩቱዩብ

https://m.youtube.com/channel/UCPsmNgweuEty6AIshE6moIw #

ቴሌግራም
t.me/ethiowisdom1

ፌስቡክ
https://www.facebook.com/109912334231502

We strive for wisdom

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Wisdom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ethio Wisdom:

Shortcuts

Share

Category