23/09/2023
#የ ስራ ማስታወቅያ
Company: ፍሬ ፀጋ የህፃናት ማቆያ
Job Type: Permanent
Description: በማቆያችን ያሉ ህፃናትን በብቃት መንከባከብ የምትችል ሞግዚት አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን ::
የስራ ሀላፊነቶች፦ልጆችን በፍቅር መንከባከብ በባህሪ ማነፅ ከወላጆች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር የልጆችን ደህንነት መከታተል
መመዛኛዎች፦ በስራው ልምድ ያላት ተግባቦት እና ቅልጥፍና የመኖሪያ አድራሻዎ ጳውሎስ/መድሃኒያለም
የደሞዝ ሁኔታ :- በስምምነት
አመልካቾች በስልክ ቁጥር ፡ 0929767681/0929767683