12/04/2026
ቅኔ ዘረፋ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቅኔ ዘረፋ, College & University, Addis Ababa.
12/04/2026
መሸ ደህና እደሩ::
ሊዘጋ ነው በሩ።ሆርሙዝ!
09/02/2026
Leadership is not a position!!
ለውሳኔ አትቸኩል!
አባት የሚጠባ ልጁን እንዲጠብቅለት ከውሻው ጋር ቤት ውስጥ ትቶት ወደ አደን ይሄዳል። ከአደን ሲመለስ ውሻውን በደም ተጨማልቆ በሩ ላይ አገኘው። ታዲያ ሰውዬው አፉ በደም የተጨማለቀውን ውሻ ተመልክቶ የልጁን መበላት ቅንጣት ታክል ባለመጠራጠሩ በንዴት ከአደን የተረፈውን ጥይት ውሻው ላይ አርከፈከፈበት።
ከዚያም የተበላ የልጁን ቁርጥራጭ ሰውነት ሊመለከት ጠብመንጃውን የሞተ ውሻው ላይ ወርውሮ ወደ ቤት ውስጥ ሮጦ ገባ። ነገርግን የገጠመው ነገር ካሰበው በተቃራኒው ሆነ። ልጁ ላይ አንዳችም መጥፎ ነገር አልደረሰም ነበር፤ ይልቁንስ ከፊት ለፊት በደም የተጨማለቀ ተኩላ ሞቶ ተመለከተ።
ለካ ውሻው እንዲያ በደም የተጨማለቀው ያንን ምስኪን ህፃን ከተኩላው አፍ ተፋልሞ ሊያስጥል ነው። አባትም ስሜቱ አሸንፎ የዕድሜ ልክ ፀፀት የሆነበትን ስራ ፈፀመ።
ታሪኩ እንደሚያስረዳው፣ ላይ ላዩን በሚያይ ዓይንህ ብቻ ተመልክተህ ፈጥነህ መፍረድ እንደሌለብህ ነው! የሰከነ ልብህን ለፍርዱ ሹመት ስጠው፤ በችኮላ ስህተት ሰርተህ ህይወትህን በሙሉ የሚፀፅትህ ነገር ውስጥ እንዳትገባ ይታደግሃል።
ለውሳኔ አትቸኩል!
አንድ ሰው በእርግጥ አንድ ዓይኑ ጠፍቶ ቢመጣ ዓይኑን ያጠፋው ሰው እስኪመጣ ድረስ አትፍረድለት። ምክንያቱም ዓይን አጠፋ የተባለው ሰው ሁለቱም ዓይኑ ጠፍቶበት ይሆናልና
05/02/2026
መለኪያ አለፍ ደስታ
እልፍ የሀዘን ቀናት አንዳለፍሽ ሳስብ
የአዳምሽን ምርኩዝነት ስታዘብ
የሆነልሽ ነገር የእምትና ተእግስት ምንዛሬ
መለኪያ አልባ ደስታ ተጎናጸፍሽ ዛሬ።
07/01/2026
ሁሉም ድርሻውን ሲካፈል ድርሻዬስ
በል።ካለቀ አለቀ ነው።
ሁሉም ትክክል ለአሜሪካ !!
11/11/2025
ደጉ ባላገሩ::
31/10/2025
ብሩህ ሰኞ ብሩህ ሳምንት ተመኘሁ።
መለካም ሰንበት!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa