Smart Fetan Memory

Smart Fetan Memory Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Fetan Memory, Education, Ayat and megenegna, Addis Ababa.

ይህ የፈጣን ሚሞሪ የማስታወስ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም የpage ነው። ሙሉ ስልጠናውን
ለማግኘት==>https://t.me/Fetan1Bot
📞📞 09 8768 22 48
Telegram: https://t.me/fetanmemory

📌 ከScreen Time ወደ Skill የልጅዎ የክረምት ውሎ በስልክ/በቲቪ ብቻ እንዳያሳልፉ ስጋት ገብቶዎታል? 📱➡️💡👉 ​ቴክኖሎጂ ጥቅሙ የበዛ ቢሆንም፣ ተማሪዎች ረጅም ሰዓት በስክሪን ፊት ...
29/06/2026

📌 ከScreen Time ወደ Skill

የልጅዎ የክረምት ውሎ በስልክ/በቲቪ ብቻ እንዳያሳልፉ ስጋት ገብቶዎታል? 📱➡️💡
👉 ​ቴክኖሎጂ ጥቅሙ የበዛ ቢሆንም፣ ተማሪዎች ረጅም ሰዓት በስክሪን ፊት ሲያሳልፉ የትኩረት አቅማቸው ይቀንሳል፣ የመማር ተነሳሽነታቸውም ይቀንሳል።
​👉 መፍትሄው ምንድን ነው?
የልጆችን የ"Screen Time" (የስክሪን ሰዓት) ወደ "Skill" (ጠቃሚ ክህሎት) መቀየር!
👉 በክረምት ስልጠናችን ልጆች ስልካቸውን ለቪዲዮ ጌም ብቻ ሳይሆን አእምሯቸውን የሚያነቃቁ እና ክህሎታቸውን የሚያሳድጉ ነገሮች ላይ እንዲያውሉ እናሰለጥናቸዋለን።
📌አዲስ አበባ አያት አደባባይ ዶር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
👉 በአካል Group ,👉 VIP 👉 Online
ለመመዝገብ
📞 09 87682248 ይደውሉ
ወይም ይሄን ፎርም ይጠቀሙ https://t.me/Fetan1Bot
💬 ጥያቄ ካሎት:
#ትምህርት

📢 ክረምቱን በዕውቀት ያሳልፉ

29/06/2026

🧠ማስታወስ ተሰጥዎ ሳይሆን "ጥበብ" ነው! 🧠✨
​👉 ብዙ ጊዜ ተማሪዎች "አነባለሁ ግን ወዲያው ይረሳኛል" ወይም "ትኩረት ማድረግ እቸገራለሁ" ይላሉ። ችግሩ የአእምሯቸው ደካማ መሆን ሳይሆን የማስታወስ እና የትኩረት ስልቶችን (Memory Techniques) አለማወቃቸው ነው።
​እነዚህን ቢተገብሩ ውጤታማ ያደርጋቸዋል ፡
👉 ​የእይታ ትስስር (Visualization): የምታነቡትን ነገር በምስል ወይም በታሪክ መልክ ወደ አእምሯችሁ አስገቡት።
👉 ​የፖሞዶሮ ቴክኒክ (Pomodoro): ለ25 ደቂቃ ሙሉ ትኩረት ሰጥቶ ማጥናት፣ ከዚያ ለ5 ደቂቃ ማረፍ። ይህ የትኩረት አቅምን በእጅጉ ይጨምራል።
​🎯 እነዚህን እና ሌሎች አስደናቂ የማስታወስ ጥበቦችን በተግባር የሚለምዱበት ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅተናል።
📌 አዲስ አበባ አያት አደባባይ ዶር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
👉 በአካል Group ,👉 VIP 👉 Online
ለመመዝገብ
📞 09 87682248 ይደውሉ
ወይም ይሄን ፎርም ይጠቀሙ https://t.me/Fetan1Bot
💬 ጥያቄ ካሎት:
#ትምህርት

📢 ክረምቱን በዕውቀት ያሳልፉ!

https://youtu.be/DmKIPKvol1w
13/06/2026

https://youtu.be/DmKIPKvol1w

በዛሬው ቪዲዮ በጥናት ሰዓት ስልካችሁን ሙሉ በሙሉ በመቆለፍ፣ ትኩረታችሁን ወደ መጽሐፋችሁ የሚያዞሩ እና ው...

Address

Ayat And Megenegna
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart Fetan Memory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Smart Fetan Memory:

Shortcuts

Share

Category