29/06/2026
📌 ከScreen Time ወደ Skill
የልጅዎ የክረምት ውሎ በስልክ/በቲቪ ብቻ እንዳያሳልፉ ስጋት ገብቶዎታል? 📱➡️💡
👉 ቴክኖሎጂ ጥቅሙ የበዛ ቢሆንም፣ ተማሪዎች ረጅም ሰዓት በስክሪን ፊት ሲያሳልፉ የትኩረት አቅማቸው ይቀንሳል፣ የመማር ተነሳሽነታቸውም ይቀንሳል።
👉 መፍትሄው ምንድን ነው?
የልጆችን የ"Screen Time" (የስክሪን ሰዓት) ወደ "Skill" (ጠቃሚ ክህሎት) መቀየር!
👉 በክረምት ስልጠናችን ልጆች ስልካቸውን ለቪዲዮ ጌም ብቻ ሳይሆን አእምሯቸውን የሚያነቃቁ እና ክህሎታቸውን የሚያሳድጉ ነገሮች ላይ እንዲያውሉ እናሰለጥናቸዋለን።
📌አዲስ አበባ አያት አደባባይ ዶር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
👉 በአካል Group ,👉 VIP 👉 Online
ለመመዝገብ
📞 09 87682248 ይደውሉ
ወይም ይሄን ፎርም ይጠቀሙ https://t.me/Fetan1Bot
💬 ጥያቄ ካሎት:
#ትምህርት
📢 ክረምቱን በዕውቀት ያሳልፉ