Halal Online ሃላል ኦንላይን

Halal Online ሃላል ኦንላይን

Share

Well come to HALAL ONLINE PASSPORT

26/11/2025

Pasport online ethiopia ፓስፓርት ኦንላይን እንሞላለን

01/11/2025

Big shout out to my newest top fans! Saa Erry, Berhe Michael

19/10/2025

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት የክብር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል፡፡

18/10/2025

ፓስፓርት ኦንላይን ETHIOPIAN PASSPORT

04/10/2025

በ አማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ እየተደራገ ያለው ግድያን አጥብቀን እንቃወማለን መንግስትም ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ አለበት KILLING MUSLIM BROTHERS AND SISTERS IN AMHARA REGIONAL STATE 😭😭ለሻሂዶች አለህ ጀነትን ይወፍቃቸው

Photos from Halal Online ሃላል ኦንላይን's post 04/10/2025

ጣሊያኖች አልተቻሉም ኢስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ የምታደርሰውን በደል ተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች

Photos from Halal Online ሃላል ኦንላይን's post 09/09/2025

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን በአንድነት ሰርተነዋል ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

09/09/2025

እንኳን ደሰ አላችሁ ህዳሴ ግድባችን እየተመረቀ ነው የሁላችንም ትግል የሁላችን ውጤት ነው

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addiss Ababa
Addis Ababa
1000