Let's Speak English/ እስኪ እንነጋገር

Let's Speak English/ እስኪ እንነጋገር

Share

እንግሊዝኛን ያለ ፍርሀት የምንናገርበት ገፅ ነው። Follow us. We need to learn that how we can speak English without fear.

So this is the right page to learn the right techiniques of speaking English.

Home - Tmhrt.com 23/11/2024

The following are Amharic and English phrases for asking about someone who is unwell. ቀጥሎ የታመመን ሰው የምንጠይቅባቸው የአማርኛ እና እንግሊዝኛ አገላለፆች ቀርበዋል።

ህመሙ መጣ ሄድ ነው የሚለው ወይስ ሁሌም ያምሃል?
Does the pain come and go, or is It constant?

ህመሙ ምንህን ነው የሚሰማህ?
Where are you feeling pain?

ምንህን ነው የሚያምህ?
ምንህን ነው ያመመህ?
Where does it hurt?

እንዴት ነው የሚሰማህ?
How are you feeling?

ለህመሙ መድሃኒት ወስደሃል?
Have you taken anything for the pain?

ህመሙ እንደት እንደት ነው የሚያደርግህ/ሽ?
How does the pain make you feel?
ራስ ምታት አለው?
Does it have a headache?
ብርድ ብርድ ይልሻል? ይልሃል?
Do you feel cold?
ትኩሳት አለህ?
Do you have a fever?
ያቅለሸልሽሃል? / ያቅለሸልሽሻል?
Do you feel nauseous?
ሆድህን ይቆርጥሃል?
Does it cut your stomach?
የድካም ስሜት ይሰማሃል?
Do you feel tired?

ምንሽን ነው የሚሰማሽ?
Where do you feel the pain?

እርግዝና ነው?
Is it pregnancy?

ባለትዳር ነሽ?
Are you married?

ህመሙ መች ነው የጀመረህ?
When did you first notice the pain?

ከታመምሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ?
How long have you been experiencing the pain?

ሰውነትህ ግሏል?
Do you feel overheated?

Follow me on this Telegram channel because I always publish English learning materials like this one there.

Channel: https://t.me/Tmhrtcom
Group: https://t.me/TmhrtBet
Website: https://Tmhrt.com

Home - Tmhrt.com የእንግሊዝኛ ትምህርት በአማርኛ English in Amharic እንግሊዝኛ መማር ይፈልጋሉ? መሰረታዊ እንግሊዝኛን መማር ከፈለጉ ትክክለኛው ድህረገፅ ላይ ነው ያሉት! እዚህ ድህረገጽ ላይ ሲማሩ፦

31/10/2024

አሰላሙ ዓለይኩም። ይሄን PDF ትምህርት ከ Telegram ላይ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። በተለይ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ለሌላችሁ ሰዎች ይሄ ተመራጭ ፎርማት ነው፣ ኢንተርኔት በሌለ ሰአትም ታነቡታላችሁ። ለሌሎችም ሸር አድርጉልኝ። ግን ዳውንሎድ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ደጋግማችሁ ማንበብ አትርሱ!
በዚህ ፋይል ውስጥ ከ 39 በላይ አዳዲስ የእንግሊዘኛ ቃላትናን ወደ 20 የሚጠጉ አረፍተ ነገሮችን ታገኛላችሁ፣ ሁሉም በጣም ተደጋጋሚና አስፈላጊ ስለሆኑ በቃላችሁ ሸምድዳችሁ ለመያዝ ሞክሩ።
አይዟችሁ፣ አትፍሩ፣ ለመሸምደድ ቀላል ናቸው። ትንሽ ብቻ ልምምድ ማድረግን ነው የሚጠይቁት። ፋይሉ እዚህ ጋር ነው። 👇👇

Telegram

Join group chat on Telegram 31/10/2024

እዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ትምህርት ተጀምሯል ተቀላቀሉን!!!

አጭር ምክር:- የፈረንጆቹ ንግግር አልሰማችሁ ሲል፣ በቶሎ ተስፋ አትቁረጡ። ፁሁፍንም እያነበባችሁ እነሱ የሚሉትን ደጋግማችሁ ስሙት። መጀመሪያው ላይ ግድ ነው ሁሉም ነገር ይከብዳል። ነገር ግን የዛሬው ጠንካራ ልምምድ የወደፊቱን ህይወት ቀላል ያደርገዋል። ልፋቱን ሳይሆን ውጤቱን ተመልከቱ! ተስፋ ሳትቆርጡ ተለማመዱ። አንዱን ንግግር ደጋግማችሁ ስሙት! በተመሳሳይ ሰአት ፅሁፉንም አንብቡት!! ከዚያ እነሱ የሚያነቡበት መንገድ፣ እነሱ የሚናገሩበት መንገድ ግልፅ እየሆነላችሁ ይመጣል። ኢንሻ አላህ፣ ከተወሰነ ጊዜ ልምምድ በኋላ የፈረንጆች ፈጣን ንግግር በግልፅ ይሰማችኋል። ይሄን ችሎታ ለማዳበር ግን አሁን በቶሎ ተስፋ ሳትቆርጡ ተለማመዱ! ይሄው ነው ትክክለኛው የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ መንገድ!

https://t.me/+nrP0icPpgtg5Mjg8 ግሩፓችንን ይቀላቀሉና እንግሊዝኛን በትክክል ይማሩ! ቅናሹ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ስለሆነ አሁኑኑ ይቀላቀሉ።

ጥያቄ ካለዎት:-
👉 t.me/TmhrtBetBot ላይ ገብተው Start የሚለውን ከነኩ በኋላ ጥያቄውን ያስቀምጡልን

Join group chat on Telegram

Join group chat on Telegram 29/10/2024

አሰላሙ አለይኩም አዲስ የእንግሊዘኛ ትምህርት በቴሌግራም ተጀምሯል በዚህ ሊንክ ፈጥነው ይቀላቀሉ። 👇👉

Join group chat on Telegram

Join group chat on Telegram 29/10/2024

ዛሬ ማታ እንግሊዝኛን በአዲስ መልክ እዚህ ግሩፕ ላይ መማር እንጀምራለን። ከዱሮው በተሻለ መልኩ የተማሪዎችን እንግሊዝኛ የሚያሻሽሉ ትምህርቶችን ነው ይዘን የምንቀርበው፣ ከሞላ ጎደል ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንጠብቀው፣ ትምህርቶች ተዘጋጅተው አልቀዋል። ስለዚህ ዛሬ ማታ ኢንሻ አላህ እዚህ ግሩፕ ላይ ትምህርቶቹ መለቀቅ ይጀመራሉ፣ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ተመዝግባችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ። https://t.me/+es0rNUKOXKQ4OGU8 ፍጠኑ፣ ፈጥናችሁ ቦታ ያዙ።

ግሩፕ ውስጥ እየተሳሳቱም ቢሆን ተሳትፎ ማድረግ፣ ድምፃቸውን ቀድተው መላክ በሚያስፈልግ ሰዓት ወዲያው መላክ፣ የቤት ስራ መስራት፣ ጥያቄ በመመለስና በመጠየቅ መሳተፍ ግድ ነው። ፈጥነው ይቀላቀሉን። ግሩፑን ለመቀላቀል 👇👇Request to Join የሚለውን ይንኩ። https://t.me/+es0rNUKOXKQ4OGU8

Join group chat on Telegram

Join group chat on Telegram 28/10/2024

ሰላም ሰላም የዚህ ፔጅ አባላት፣ እንዴት ናችሁ? በቴሌግራም አዲስ የእንግሊዝኛ ኮርስ ልንጀምር ነው፣ መማር ትፈልጋላችሁ? እስኪ እናንተን የበለጠ የትኛው እንደሚገልፃችሁ በሚከተሉት ጥያቄዎች አሳውቁኝ። (Which of the following best describes you?)

1. እንግሊዝኛየን ማሻሻል በጣም ያስፈልገኛል።

2. የሚያስፈልገኝን ያህል እንግሊዘኛ ስላወቅኩ ይበቃኛል።

3. በአካል ቀርቤ ነው መማር የምፈልገው።

4. የእንግሊዝኛ ንግግር መስማትና መናገር መቻል በጣም እፈልጋለሁ።

እንግሊዘኛን በአጭር ጊዜ ውስጥ በትክክል መማር ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ። ነገ ዛሬ አይበሉ! ያተርፉበታል!

Join group chat on Telegram

13/10/2024
06/10/2024

During a meal / Wen we eat 👉 ምግብ ስንበላ፦ 😊 👍
https://Tmhrt.com 👈
I’m full. 👈 ጠግቤያለሁ።
I’m stuffed. 👈 ጠግቤያለሁ።
I ate, I had enough. 👈 በቃኝ።
That’s enough for me. 👈 ይበቃኛል።
I’m quite full, thank you. 👈 በጣም ጠግቤያለሁ፣ አመሰግናለሁ።
I’ve had plenty, thank you. 👈 ብዙ በላሁ፣ አመሰግናለሁ።
It’s enough for me, thanks! 👈 ይበቃኛል፣ አመሰግናለሁ!
That’s enough for me, thank you! 👈 ይበቃኛል፣ አመሰግናለሁ!

27/09/2024

እንግሊዘኛ አቀላጥፎ መናገር ለመቻል ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል???

ይሄ ጥያቄ የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው። መልሱን ኢንሻ አላህ ቀጥየ እነግራችኋለሁ።

በ World Record Of Languages መሰረት እንግሊዝኛን መማር 1200 ሰአታት ይፈጃል። ይህም ማለት በቀን ለ 1 ሰአት ያህል ብናጠና 3 አመት ከሶስት ወርና ከአስራ አምስት ቀን ይፈጅብናል ማለት ነው።
ነገር ግን ይህም ቢሆን በብዙ ነገሮች ይወሰናል። ለምሳሌ አንድ ሰው ለ 1200 ሰአታት ያህል የእንግሊኛ መማሪያ መጽሐፍ ከፍቶ ወይም መማሪያ ቪዲዮ ከፍቶ ትኩረት ሳይሰጥ ቢመለከተው እንዳጠና አይቆጠርም። የሚቆጠረው በትኩረት እያጠና እና እየተለማመደ ያሳለፈው ሰአት ብቻ ነው። ለትምህርቱ ትኩረት የማይሰጥ ከሆነ 10 አመትም ሊፈጅበት ይችላል።

ሙሉውን ፅሁፍ ለማንበብ 👇👇ይህን ሊንክ ይጫኑት። 📚👍✅

tmhrt.com

Home - Tmhrt.com 23/09/2024

ቀላል የእንግሊዝኛ ንግግር ትምህርት ለጀማሪዎች ክፍል 1
ይሄን ትምህርት በግልዎ ለመማር📚📚 ከፈለጉ🔐 ይደውሉ 👉 0940721004 ይደውሉልን
https://youtu.be/pQZHMo1hAdE?si=ywuLXFuej0mZRCX_
ይሄን ትምህርት በግልዎ ለመማር📚📚 ከፈለጉ🔐 ይደውሉ 👉 0940721004 ይደውሉልን ✔ ወይም በዚህ 👉 የቴሌግራም አካውንት ያግኙኝ። ✅
ዌብሳይቱም ላይ ለመመር ከፈለጉ ይህን 👉 ሳይት https://Tmhrt.com ይጎብኙ ✅

Home - Tmhrt.com የእንግሊዝኛ ትምህርት በአማርኛ English in Amharic እንግሊዝኛ መማር ይፈልጋሉ? መሰረታዊ እንግሊዝኛን መማር ከፈለጉ ትክክለኛው ድህረገፅ ላይ ነው ያሉት! እዚህ ድህረገጽ ላይ ሲማሩ፦

English conversation 1: ከሰው ጋር ስንገናኝ // ቀላል እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች @እንግሊዝኛንበቀላሉ 23/09/2024

ቀላል የእንግሊዝኛ ንግግር ትምህርት ለጀማሪዎች
https://youtu.be/pQZHMo1hAdE?si=ywuLXFuej0mZRCX_
ዌብሳይቱም ላይ ለመመር ከፈለጉ ይህን 👉 ሳይት https://Tmhrt.com ይጎብኙ ✅
ይሄን ትምህርት በግልዎ ለመማር📚📚 ከፈለጉ🔐 ይደውሉ 👉 0940721004 ይደውሉልኝ ✔ ወይም በዚህ 👉 የቴሌግራም አካውንት ያግኙኝ። ✅

English conversation 1: ከሰው ጋር ስንገናኝ // ቀላል እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች @እንግሊዝኛንበቀላሉ English conversation 1: ከሰው ጋር ስንገናኝ // ቀላል እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች ‎@እንግሊዝኛንበቀላሉዌብሳይቱን 👉 ይጎብኙ https://Tmhrt.com ✅ይሄን ትምህርት በግልዎ መለማመድ ከፈለጉ📚📚 ይደውሉ 👉 094...

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Nefas Silk Lafto
Addis Ababa