Satcom

Satcom Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Satcom, Education, *Piassa Former Tigray Hotel Building Near Taitu Hotel, *Tulu Dimtu Around ILU Square, *Megenagna Mulugeta Zeleke Bldg, *Torhyloch EMU Tower, Addis Ababa.

Short term Special Maintenance courses | Special Tech skills and Graphics & Multimedia courses
📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች
☎️0901777771 | 0911548383
"ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

18/08/2026

Short Tips about mobile phones electrical components " Capacitor"

 !አዎ ከአዲሱ ዓመት እቅድዎ ለመገናኘት የቀረዎ አንድ ወር ብቻ ነው ።የክረምትዎን ማሳረጊያ ከሣትኮም ጋር ወደ ስራ እድልና ሙያ ይለውጡ !!!በቀሪ ቀናትም ነገዎን በሙያ ይገንቡ ራስዎን በክ...
12/08/2026

!

አዎ ከአዲሱ ዓመት እቅድዎ ለመገናኘት የቀረዎ አንድ ወር ብቻ ነው ።

የክረምትዎን ማሳረጊያ ከሣትኮም ጋር ወደ ስራ እድልና ሙያ ይለውጡ !!!

በቀሪ ቀናትም ነገዎን በሙያ ይገንቡ ራስዎን በክህሎት ይፍጠሩ!!

ይምጡ እንደተለመደው በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተፈላጊና ተመራጭ እናደርገዎታለን።

☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73

Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/
Website:// www.satcominstitute.com

ስራ እድል አይጠብቁ በሣትኮም ራስዎ ይፍጠሩ

03/08/2026

Short Tip on Backlight Driver

31/07/2026

Printer USB port መበላሸቱን ወይም አለመበላሸቱን እንዴት ቼክ እናደርጋለን?

25/07/2026
14/07/2026

Short Tip About Extenders

የዘንድሮውስ አያልፋችሁም ይሳካል !!በዚህ ክረምት እረፍት ብቻ አይውሰዱ ፤ ወደ ህልምዎ ሙያ አንድ ትልቅ እርምጃ በሣትኮም ይጀምሩ እንጂ።ያለፈው  ዓመት አልፍዎታል? አይቆጩ ! የዘንድሮ ግን...
09/07/2026

የዘንድሮውስ አያልፋችሁም ይሳካል !!

በዚህ ክረምት እረፍት ብቻ አይውሰዱ ፤ ወደ ህልምዎ ሙያ አንድ ትልቅ እርምጃ በሣትኮም ይጀምሩ እንጂ።

ያለፈው ዓመት አልፍዎታል? አይቆጩ ! የዘንድሮ ግን በእጅዎ ነው።
ዛሬ የሚማሩት ሙያ ነገ ፤ የሚያኖርዎት ሐብትዎ ነውና።

ይምጡ በተለያዮ ሙያዎች ተፈላጊ ተመራጭና አንቱ የተሰኙ ባለሙያ እናደርገዎታለን።

ወላጆች፦ ልጆችዎን ሣትኮም ማምጣት የማይረሳ ውለታ መዋል ነው !!በክረምት እረፍታቸው ወደ ስኬት‼️
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73

Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/
Website:// www.satcominstitute.com

Turn Your Summer into Opportunity

08/07/2026

Short Explanation About Fridge Gas

ዜና ሣትኮም በገጠርና በከተማ የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎች አቅርቦቱ  በተደራሽነቱም  ሰፊ አድማስ ያለው  በኢንተር ኢትዮጵያ ሶሉዩሽን  ከኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች ለተመረጡ  15...
30/06/2026

ዜና ሣትኮም

በገጠርና በከተማ የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎች አቅርቦቱ በተደራሽነቱም ሰፊ አድማስ ያለው በኢንተር ኢትዮጵያ ሶሉዩሽን ከኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች ለተመረጡ 15 ከፍተኛ የዘርፉ ባለሙያዎች
Solar energy system Installation and Maintenance
ላይ በተቋማችን ለአንድ ሣምንት ያህል ሲሰጥ የቆየው የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎች የጥገናና የኢንስታሌሽን ሥልጠና በተመደበው የጊዜ ሠሌዳና በሚፈለገው የጥራት ልክ ተሰጥቶ በተሣካ ሁኔታ መጠናቀቁና ሠልጣኞችም በድምቀት መመረቃቸው ተገለፀ::
ሥልጠናው ያካተታቸው Repair, Refurbishment, and Maintenance of Solar Home Systems (SHS), Productive Use Energy (PUE) Systems, Solar Refrigerators, Solar Water Pumps, Solar Fans, and Lithium-Ion Battery Technologies ላይ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን

ከዚህም ጋር በተያያዘ ለሥልጠናው መሣካት ከፍተኛውን ድርሻ ለተወጣችሁ የተቋማችን መምህራንና ሠራተኞች* ወደር ለማይገኝለት የሥልጠና ዲስፕሊናችሁ ውድ ሠልጣኞቻችንም ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ ሲል የተቋሙ አስተዳደር አስታውቋል::

በሌላም በኩል በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ተገዝተው ወደ ሀገር የገቡ የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ለማስቀጠል ተግቶ ከሚሰራው ኢንተር ኢትዮÉያ ሶሉዩሽን ጋር በመተባበር ብቁና ተመራጭ ባለሙያዎችንም ለማፍራት የሁል ጊዜ ጥረትና ዓላማችንን ማስቀጠል ተቀዳሚ ግባችን መሆኑንም እናረጋግጣለን በድጋሚም ቃላችን እናድሣለን ሲል የተቋሙ አስተዳደሩ በዚህ አጋጣሚ አስተውሷል::

ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!

25/06/2026

iphone ስልኮች icloud Lock ማድረጋቸውን እንዴት ማወቅ እንችላለን?

Address

*Piassa Former Tigray Hotel Building Near Taitu Hotel, *Tulu Dimtu Around ILU Square, *Megenagna Mulugeta Zeleke Bldg, *Torhyloch EMU Tower
Addis Ababa
27389

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Satcom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Satcom:

Shortcuts

Share

Category