Aim View General Educational Consultancy & Support

Aim View General Educational Consultancy & Support እውቀትን ለሚሹ የቀረበ!!
የጎደለዎትን ብቻ ሳይሆን ያለዎትን?

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከ Gooday Online  - ጉዳይ እና ከ Minab IT Solution (HaHu jobs) ጋር በጋራ አብሮ ለመስራ...
18/09/2021

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከ Gooday Online - ጉዳይ እና ከ Minab IT Solution (HaHu jobs) ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመናል።
በስምምነቱም ለስራ ፈላጊዎች እና ቀጣሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን መስጠት፣ የስራ ምልመላ እና ማስቀጠር ሂደት የአጋዥ ቴክኖሎጂዎች ተደራሽነት ላይ እንዲሁም በአሰሪ ተቋማት፣ በሰራተኞች እና በባለድርሻ አካላት ላይ ያሉትን ክፍተቶች እና ተጨባጭ መፍትሔዎች ላይ በድርጅታችን በመዘጋጀት ላይ ላለው ነፀብራቅ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ በጋራ ለመስራት ነው። በሂደቱ ለነበራቸው ቀናነት ሁለቱንም ድርጅቶች እናመሰግናለን! መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልን።

10/09/2021
06/08/2021
እንኳን ደስ አለን!! አላማውን የአፍሪካ ድርጅቶችን አለማቀፋዊ ተወዳዳሪ ማድረግ ላይ ትኩረቱን በማድረግ የሚሰራው የ GrowthAfrica Accelerator ውድድርን ተቋማችን Aim View ...
17/06/2021

እንኳን ደስ አለን!! አላማውን የአፍሪካ ድርጅቶችን አለማቀፋዊ ተወዳዳሪ ማድረግ ላይ ትኩረቱን በማድረግ የሚሰራው የ GrowthAfrica Accelerator ውድድርን ተቋማችን Aim View General Educational Consultancy & Support አሸንፈናል:: ውድድሩም አብዛኛውን የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ተቋማትን ያሳተፈ ነበር ከሀገራችንም በርካታ ተቋማት ለአንድ አመት ተወዳዳሪ ነበርን በመጨረሻም አሸንፈን ለቀጣይ አንድ አመት አብረን ስራ ጀምረናል:: ተቋማችንን በማገዝ እና ከሌሎች አፍሪካ ሀገር ተቋማት ጋር አብረን እንድንሰራ በማድረግ ትልቅ አስተዋፆ አለው:: መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልን! እናመሰግናለን::

ዛሬ አጋር ድርጅታችን ሚኒመም ለርኒግ ኮምፒተንሲ ኢትዮጵያ  (MLCE) ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር (MOE) በጋራ አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል ስምምነቱም የሀገራችንን የትምህር...
01/06/2021

ዛሬ አጋር ድርጅታችን ሚኒመም ለርኒግ ኮምፒተንሲ ኢትዮጵያ (MLCE) ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር (MOE) በጋራ አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል ስምምነቱም የሀገራችንን የትምህርት ስርዐት በተለይም የሳይንስ፣ ሂሳብ እና አርት ትምህርቶች ላይ ትኩረቱን በማድረግ በተግባር የተደገፈ እና የ21ኛ ክፍለ ዘመን የትምህርት ስርዐትን ባማከለ መልኩ ለአጠቃላይ የትምህርት መሀበረሰቡ እንሰራለን:: ለኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስቴር ዴኤታ ዶ/ር ገረመው ሁሉቃ እና ለሳይንስ እና ሂሳብ መዐከል ጀነራል ዳይሬክተር ዶ/ር አብረሀም አለማየሁ እንዲሁም ለአጠቃላይ ሙያተኞች ምስጋናችንን እናቀርባለን:: በተግባር የተደገፈ ትምህርት ለዜጎች በማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣለን!

ዛሬ ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከ እናት ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል:: በስምምነታችንም ላይ ድርጅታችን በሚሰጠው ...
16/04/2021

ዛሬ ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከ እናት ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል:: በስምምነታችንም ላይ ድርጅታችን በሚሰጠው አጠቃላይ የትምህርት የማማከር አገልግሎት ላይ የሚሰጡትን አገልግሎቶች ክፍያ በእናት ባንክ በኩል እንዲሆን እንዲሁም የተምህርት ስርአቱን እና የባንኩን ራዕይ የሚደግፉ የተለያዩ መርሀ ግብሮችን በመንደፍ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል:: የባንኩን ፕሬዝዳንት አቶ ኤርሚያስን እንዲሁም አጠቃላይ የማኔጅመንት አባላትን ከልብ እናመሰግናለን:: መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልን!
ማን እንደእናት!

እናት ባንክን ከልብ እናመሰግናለን!የሶስት ወር የፕሮዳክሽን ወጪያችንን እስፖንሰር አድርገውናል እንዲሁም በጋራ አብረን ለመስራት የመፈራረሚያ ሰነድ አዘጋጅተናል:: በቅርቡ እንፈራረማለን!Com...
07/04/2021

እናት ባንክን ከልብ እናመሰግናለን!
የሶስት ወር የፕሮዳክሽን ወጪያችንን እስፖንሰር አድርገውናል እንዲሁም በጋራ አብረን ለመስራት የመፈራረሚያ ሰነድ አዘጋጅተናል:: በቅርቡ እንፈራረማለን!

Coming Soon MOU Aim View General Educational Consultancy & Support with Enat Bank
ማን እንደ እናት!

04/03/2021

የኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር የሚቀርብ ነፀብራቅ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በቅርብ ቀን..

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በኢትዮጵያ የ26 አመታት የበጎነት አምባሳደር ከሆነው አንጋፋው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት...
22/02/2021

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት በኢትዮጵያ የ26 አመታት የበጎነት አምባሳደር ከሆነው አንጋፋው ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመናል::
በስምምነቱም መሰረት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች መስጠት ፣ ተግባር ተኮር ትምህርትን ተደራሽ ማድረግ እና ትምህርታዊ ውድድሮች በማዘጋጀት ላይ በመስራት አጠቃላይ የሀገራችንን የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ እንተጋለን።
የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ በድርጅታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ሣምንታዊ አዝናኝ እና ትምህርታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለማስተ...
19/02/2021

ድርጅታችን ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ሣምንታዊ አዝናኝ እና ትምህርታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለማስተላለፍ ውል ተፈራርሟል።
ነፀብራቅ የቴሌቪዥን ፕሮግራምም አጠቃላይ የአገራችንን የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት በመዳሰስ በሥልጠና፣ በተግባር ተኮር ትምህርት እና በትምህርታዊ ውድድሮች ላይ በማተኮር እያዝናና የሚያስተምር ፕሮግራም ነው።

ድርጅታችን ለቀና ትብብራቸው እና ለፈቃደኝነታቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና ለምክትል ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰጠኝ እንግዳው ፣ እንዲሁም ለአቶ ተፈራ መኮንን እና ለአጠቃላይ ኦዲቶሪየም አባላቱ ምሥጋናውን ያቀርባል!

ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች - ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
07/02/2021

ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች - ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ

ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ኤም ቪው አጠቃላይ የትምህርት አማካሪ እና የባለሙያ ድጋፍ ሰጪ ድርጅትአማራጭ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉበ Telegram :- https://t.me/aimviewበ Facebook :- https://www.facebook....

Address

Mexico, K-Kare Center, 8th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251924770252

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aim View General Educational Consultancy & Support posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Aim View General Educational Consultancy & Support:

Shortcuts

Share