የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት

የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት

Share

Non Governmental organization

01/04/2026

ክቡር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው የሀይረንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ለሆነው መምህር አብዱልመጂድ ኑረዲን የዶክተሬት ትምህርት ሙሉ ወጪ በመሸፈን ለማስተማር ቃል ገቡ።

ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር) በስልጤ ህዝህ 25ኛ ዓመት ዩራግ አያም መታሰቢያ ማጠቃለያ ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው በርካታ ዶክተሮችን ያፈራው መምህር አብዱልመጂድ የዶክተሬት ዲግሪውን እንዲማር የትምህርት ወጪና የትምህርት እድል ለማመቻቸት ቃል የገቡት።

መምህራችን፣ መካሪያችን እና ባለውለታችን እንኳን ደስ ያለህ!!
ከዚህ በላይ ከፍ ባለ ስኬት እንጠብቅሃለን!

01/04/2026

Congratulations to all graduates of Hawassa University Referral Hospital, especially the Muslim Jema and those who came from Ironzy. I am truly happy for each and every one of you.
We shared wonderful moments together, and I will always cherish the time we spent. I hope we continue to stay connected in the future. You have all shown humility, dedication, and strong character.
From the day you joined the university, you were already qualified in terms of ethics, and now you have grown even more—both academically and professionally—as Medical Doctors.
Congratulations once again to all of you.
— Dr. Faruk Abraham, Jimma

31/03/2026

✅የሀይረንዚ አራተኛ ባች ተማሪዎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀዋል።

በያዝነው አመት አጋማሽ በርካታ ተመሪዎች ሲከተታሉ የቆዩትን ትምህርት አጠናቀው ለስኬት በቅተዋል።
በዚህ መሠረት፦

✅ Addis Ababa university

1. Hana yirga _ Anesthesia

✅ Haramaya university

1. Hayredin Yasin _ Medical lab
2. Ashrak Nesro _ clinical nursing

✅ Hawassa university

1. Misbah Ahmed _ Medical lab
2. Abduselam Sherif _ Medical lab
3. Hassen Kedir _ Clinical nursing

✅ Wolaita s**o University

1. Seid Mohammed _ Agro economics
2. Redwan A/shikur_ information technology

✅ Debre birhan university

1. Hanan Nuredin _ clinical nursing

✅Welkite university

1. Hussein Jemal _ Clinical nursing
2. Abdulhamid Hayredin _ Clinical nursing
ለዚህ ድል የበቁ ሲሆን ብዙ ተማሪዎች በመጪው ሰኔ የሚመረቁ ይሆናል።
የልፋታችሁ ውጤት ፍሬ አፍርቷል እና እንኳን ደስ ያላችሁ !!
........ይቀጥላል.

ተመራቂዎች ፣ ቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶች፣ ለቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው የስልጤ ህዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን።
Congratulations !
ሀበይ ተስ ባለሙ !!
ሀበይ ተስ ባለነ!!

ሹክረን ሀይረንዚ
ሹክረን ስልማ
ሹክረን ሰቤ
ሹክረን ባዴ!
የአፍራን ኡጆ ለሁልምከ የጂጅ!

©: የቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች ማህበር!
Post Hayrenzi Students Association

31/03/2026

✅የሀይረንዚ የሶስተኛ ባች ተማሪዎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀዋል።

የቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በያዝነው ግማሽ ዓመት መመረቃቸውን ቀጥለዋል ።
በዚህ መሠረት፦

ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ
1. መኪ ደኑር - በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ
2. ነጃ ነስሮ - በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ

ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
1. ዚያዳ ዑመር- በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ

ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
1. ሙደስር ነስሩ - በፋርማሲ ትምህርት ዘርፍ

ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
1. አ/ረህማን ዋበላ -በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ለምረቃ በቅተዋል።
ለተመራቂዎች፣ ለወላጆች ፣ ለወዳጅ ዘመዶች እና ለመላው የስልጤ ህዝብ ሀበይ ተስ ባለሙ እንላለን።
Congratulations !!
ሹክረን ሀይረንዚ
ሹክረን ስልማ
ሹክረን ስልጤ
ሹክረን ባዴ

©: የቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች ማህበር!
Post Hayrenzi Students Association

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 29/03/2026

Meet Dr. Nurahmed Shemsedin 🔥

A proud graduate from Wolkite University, Class of 2026! 👌
Calm, composed, and truly humble,
Dr. Nurahmed represents the kind of doctor every community is fortunate to have. 🤍 He is more than just a physician; he is a lifesaver in critical moments, and an inspiring role model to many.

What an incredible achievement! 🎓
Congratulations once again, Doc! 😎👏

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 28/03/2026

✅የሀይረንዚ የበኩር ልጅ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ 28ኛው ዶክተር!!
ሀበይ ተስ ባለሀ!
▶️ዛሬ የሀይረንዚ የበኩር ልጅ የሆነው ዶ/ር ኑራህመድ ሸምሰዲን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በህክምና ትምህርተ (Doctor of medicine ) ተመርቋል።
⏭ለበርካታ ዓመታት ሲከታተል ቆይቶ ፤ ከብዙ ልፋት እና ጥረት በኋላ ለዚህ ስኬት በቅቷል።
☑️ዶ/ር ኑራህመድ ለብዙዎች ተምሳሌት፤ ታታሪ ተማሪ ፤ በስነምግባሩ እንቁ ሆኖ በከፍተኛ ውጤት የህክምና ትምህርቱን ማጠናቀቅ ችሏል።
✅በዚህ ግማሽ ዓመት ብቻ የሀይረንዚ የበኩር ልጆች የሆኑ 28 ዶክተሮች ለምረቃ በቅተዋል። በተለያዩ የሙያ ዘርፎችም አያሌ ተማሪዎች ተመርቀዋል ።
👌ት/ት ለአንድ ሀገር መቆም ቀዳሚው ዋስትና በመሆኑ ሁሉም ሰው ተገቢውን ትኩረት መስጠት አለበት እንላለን ።
✅ ለዶ/ር ኑራህመድ ፤ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ እንዲሁም ለመላው የስልጤ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ ማለት እንወዳለን!
👌ወላጆች፣ ሀይረንዚ ት/ቤት፣ ስልማ ፣ የስልጤ ህዝብ እና መላው የኢትዮጲያ ህዝብ የናንተ ውጤት ነውና ከልብ እናመሰግናለን ።

ሀበይ ተስ ባለሙ
ሀበይ ተስ ባለነ!!
ገና ይቀጥላል......

©: የቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች ማህበር!
Post Hayrenzi Students Association

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 28/03/2026

🎆Congratulations 🎉
እንኳን ደስ ያላችሁ!

በዛሬው ዕለት የሀይረንዚ የበኩር ልጅ የሆነው እና ላለፉት 7 አመታት ከግማሽ ያህል የህክምና ትምህርቱን በወልቂጤ ዪኒቨርሲቲ ሲከታተል የቆየው ውድ ወንድማችን ዶ/ር ኑርአህመድ ሸምሰዲን በዛሬው ዕለተ በ Doctor of Medicine ተመርቋል!!!
ዶ/ር ብቻህን ቡድን የሆንክ ሰው!!
እንኳን ለዚህች ቀን አበቃህ!

እንኳን ደስ ያለህ!
ሀበይ ተስ ባላህ!
🎆Congratulations 🎉

የቀድሞ ሀይረንዚ ተማሪዎች ማህበር
Post Hayrenzi Students Association!

28/03/2026

Big shout out to my newest top fans! Aku Beintboyr, Salim Nessre, Asrar String Art, Abrar Issa Saliya, Mifta Mude Ali, Kazo Stranger, Musefa Nasir

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 25/03/2026

Meet Dr. Mukemil Kedir👨‍⚕️

An inspiring example of determination and focus. Your consistency and effort brought you to this well-deserved success.

Known for his genuine character and humble nature.

Congratulations, Doc!

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 25/03/2026

Meet Dr. Awol Mustalo

✌️Your resilience, discipline, and passion have shaped this achievement. May this be the beginning of many more successes.😎😎

Congratulations!😍

Photos from የቀድሞ ሀይራንዚ ተማሪዎች ህብረት's post 25/03/2026

Meet Dr.Redwan Sani

A true example of dedication, wisdom, and integrity. Your hard work, perseverance, and commitment have finally paid off.
You are not only an inspiration but also someone who uplifts everyone around you.

Congrats!🥰🥰

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Worabe
Addis Ababa