04/04/2025
جمعية زيد بن ثابت لتحفيظ القرآن الكريم Zayd Ibn Thabit Quran Association
Religion Organization
04/04/2025
04/04/2025
ዘይድ እብን ሳቢት የቁርአን ማህበር የሰኬት ጉዞ በጥቂቱ!
በጥቂት አመታት ለሁለት ጊዜ አለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ሽልማት በአዲስ አበባ እስታዲየም በማዘጋጀት ለሀገራችን ታሪክ የሠራ ተቋም ነው፡፡የሀገር ገፅታ ግንባታ፣የቱሪዝም ዘርፍ መነቃቃት፣የቁርአን ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ በመነቃቃት አጀንዳ መሆን መቻሉ፣በቁርአን ውድድሩ ምክንያት ወደ ሀገራችን በሰፊው በመንግሥት ደረጃ የገቡ ሀገራት እንደ ሞሮኮ አንዱ ማሳያ ስሆን፣በትምህርት ተቋም የሚኒሶታ እስላሚክ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቅርንጫፍ ከፍቶ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የማገኘው የቁርአን ውድድሩ ውጤት ነው፣የለውጡ መጅሊስ ከሕዝባችን ጋር በአዲስ አበባ እስታዲየም ራሱን ያስተዋወቀበትና ለምስረታው ቁርአን ውድድሩ ተፅዕኖ እንደነበረው በገሃድ ያለ ሐቅ ነው፡፡
የቁርአን ለሰላም ኮንፈረንሶች በተለያዩ ክልሎች በሐረር ጨለንቆ አደራሽ፣በአዳማ ገልመ አባገዳ ዲፕሎማቶችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት መገኘት ዘርፈ ብዙ ተፅዕኖ አሳድሯል፡፡የቁርአን መዕከላት እንድስፋፉ ከ2004 ጀምሮ አዳሪ ተማሪዎችን በማስተናገድ በርካቶች ሓፊልቁርአን እንድሆኑ እና የቁርአን መርከዝ እንድስፋፋ አስተዋጽኦ ስያበረክት የቆየ ድርጂት ነው፡፡በአፍሪካ ቲቪ ቁርአን በተጅዊድ የተሰኘ ነጭ ጀላቢያ የለበሱ ተማሪዎችን ለማስተማሪየነት ለህዝቡ ለሦስት አመት በየቤቱ ለልጆችና ወላጆች መነቃቃትን ፈጥሯል፣
በርካታ ዱኣቶችንና ኢማሞችን በማፍራት በመልካም ሥነምግባር የታነፁ ወጣቶችን በማፍራት ግንባር ቀደም ተቋም ነው፡፡
ይህንን ተቋም ለታሪክ ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አማና እና ሐላፊነት በአሁን ሰዓት ተጥሎበታል፡፡
ስለዚህ ይህን ተቋም ከፍተኛ ፈተናዎችን በመቻል፣በትዕግሥት ወድቆ መነሳትን በመለማመድ ብቃት ያለቸው አመራሮችና የድርጅቱ አባላት ለታሪኩ የየራሳቸው ድርሻ ያለቸው ስሆን ቀጣይ ህዝበ ሙስሊሙ ለቀጣይ ትላልቅ ፕሮጀክቶቹ ይህን ተቋም ባለሀብቶችም ይሁን ሰፊው ማህበረሰብ አደራና ግዴታ ወድቆበታል፡፡
ይህንን ታሪካዊ ተቋም እኔ በፋይናንስ ከጎኑ በመቆም ሐላፊነት መወጣት እችላለሁ የምል ማንኛውም ግለሰብም ይሁን ተቋም በአንድ ሣምንት ውስጥ የዚህን ኸይር ዕድል ባለቤት ለመሆን ወለድ አልባ ባንኮችን ጨምሮ ተቋሙን በአካልም ይሁን በስልክ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
0953929394/0953949596
Email:[email protected]
29/03/2025
ሰበር ዜና
የ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የሸዋል ጨረቃ በመታየቷ በነገው ዕለት እሁድ መጋቢት 21/2017 የሚውል መሆኑ ተገልጿል።
- ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን በአሉ የፍቅር የመተዛዘን እንዲሆን እንመኛለን።
ኢድ ሙባረክ
كل عام وانتم بخير
በዚህ በ29ኛው ለይል🤲🤲
የተከበራችሁ የቁርዐን ወዳጆች እና ቤተሰቦቻችን፣
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አላህ ረመዳናችሁን ይቀበላችሁ፣ ሁሉ ነገራችሁን አላህ በረካ ያድርግላችሁ። በዚህ በተከበረ ወር፣ በተወደዱ ቀናት፣ ለዘይድ እብን ሳቢት የቁርዐን ማህበር ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::
በምታደርጉልን ድጋፍ:-
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅️ለአለም አቀፍ የቁርዐን ውድድር ይውላል
✅️ቁርዐን ለሚያስተምሩ ኡስታዞች ስልጠና ይወላል
✅️ማህበሩን ለማጠናከር ይውላል
✅️ገጠር ላይ ላሉ መድረሳዎች ድጎማ ይውላል
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
ይህ በጎ ስራ ለሁሉም እንዲደርስ የበኩሎን ይወጡ
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
ለሚደረግልን ድጋፍ ሁሉ ከወዲሁ እናመሰግናለን🙏
🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️
CBE:1000477883889
AWASH BANK:014251166268601
Zamzem Bank:0030500020101
Abyssinia Bank:99057424
Zayd Ibn Thabit Qur'an Association
➡️ለበለጠ መረጃ
☎️0953929394
0953949596
በዚህ በ27ኛው ለይል🤲🤲
የተከበራችሁ የቁርዐን ወዳጆች እና ቤተሰቦቻችን፣
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አላህ ረመዳናችሁን ይቀበላችሁ፣ ሁሉ ነገራችሁን አላህ በረካ ያድርግላችሁ። በዚህ በተከበረ ወር፣ በተወደዱ ቀናት፣ ለዘይድ እብን ሳቢት የቁርዐን ማህበር ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::
በምታደርጉልን ድጋፍ:-
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅️ለአለም አቀፍ የቁርዐን ውድድር ይውላል
✅️ቁርዐን ለሚያስተምሩ ኡስታዞች ስልጠና ይወላል
✅️ማህበሩን ለማጠናከር ይውላል
✅️ገጠር ላይ ላሉ መድረሳዎች ድጎማ ይውላል
💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
ይህ በጎ ስራ ለሁሉም እንዲደርስ የበኩሎን ይወጡ
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
ለሚደረግልን ድጋፍ ሁሉ ከወዲሁ እናመሰግናለን🙏
🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️🔷️
CBE:1000477883889
AWASH BANK:014251166268601
Zamzem Bank:0030500020101
Abyssinia Bank:99057424
Zayd Ibn Thabit Qur'an Association
➡️ለበለጠ መረጃ
☎️0953929394
0953949596
26/03/2025
ረመዳን 27 የለይለተል ቀድር አጅር አሏህ ይወፍቀን
ወሳኝ በሆነ ቀን በሰደቃና በዘካ ለቁርአን ፕሮግራሞች እጃችሁን ዘርጉ፡፡
ታሪካዊ ተቋምን የ2000 ብር ቻሌንጅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ይጠበቃል!
Zayd Ibn Thabit Quran Association
ብስሚላህ
CBE:1000477883889
AWASH BANK:014251166268601
Zamzem Bank:0030500020101
Abyssinia Bank:99057424
ማሳሰቢያ:screen shut አትርሱ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa