ሚሳቅ ቲዩብ Misaq Tube

ሚሳቅ ቲዩብ Misaq Tube

Share

አሠላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ በዚህ ቻናል ውስጥ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ። ፔጁን ላይክ በማድረግ ይjከታተሉን።

በቅርቡ ኢንሻ አሏህ 19/06/2023

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ወንም እና እህቶቻችን ይህ ቻናል የተለያዩ የዐቂዳ(ተውሂድ)፣የፊቅህ፣የቋንቋ ተከታታይ ኪታቦችን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ ኢስላማዊ ፕርግራሞችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ሠብስክራይብ በማድ ድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሊንኩንም ለሌሎች ወንድም እና እህቶች ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።

በቅርቡ ከሰፊና አንስቶ ያሉ የፊቅህ እንዲሁም ከዒልሙል ሃል አንስቶ ደግሞ የዐቂዳ ኪታቦችን በተጨማሪም ሌሎች
ተከከታይ ትምህርቶችን የምንጀምር ይሆናል ኢንሻ አሏህ!!

ሼርርርርር

https://youtu.be/OrGo3fvnaJ0
https://youtu.be/OrGo3fvnaJ0

በቅርቡ ኢንሻ አሏህ

የፆም ህግጋት (ክፍል አንድ) 28/03/2022

የፆም ህግጋት (ክፍል አንድ)

ቻናሉን ሠብስክራይብ በማድረግ ተከታታይ እና ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ።

የፆም ህግጋት (ክፍል አንድ) #የፊቅህትምህርቶች #ተከታታይትምህርቶችእናኪታቦች #አስተማሪቂሷዎች #መንዙማ #ነሺዳ #እናሌሎችም።

03/02/2022

ምስኪኗ ኤሊ ራሷን ነፃ እንዳወጣች ታስባለች ነገር ግን መከላከያዋ የሆነውን ጋሻዋን ውበቷን ሞገሷን እንዳጣች አታውቅም !!

የዚህች ኤሊ ምሳሌ ሂጃባቸውን የጣሉ ቢለብሱት እንኳ ጆሮዋቸውን እና ከፊል ሠውነታቸውን ገልጠዉ ከፊል ሠውነታቸውን የሚሸፍኑ ሠውነታቸውን አጣብቆ የሚይዝ እና የሠውነት ቅርፃቸውን የሚያሳይ ቀሚስም በሉት ጉርድ እንዲሁም ሡሪ የሚለብሱ እህቶቻችን ናቸው። !! ሂጃብ ለሴት ልጅ መጠበቂያዋ እና ስርአት አልባ ከሆኑ እጆች መከላከያዋ ነውእንዲሁም ክብሯ ነው። አንድ ሙዝ የሚሸፍነው ልጣጭ ከላዩ ላይ የተነሳ ወይም የተላጠ ጊዜ የዝንቦች ማረፊያ እንደሚሆነው ሁሉ አንቺም ዉዷ እህቴ ሂጃብሽን ከላይሽ ላይ ያወለቅሽ እና ሠውነትሽን የገላለጥሽ እንደሆነ ዝንብ መሳይ ወንዶች ሊጫወቱብሽ እና በክብርሽ ሊረማመዱ በር እንደከፈትሽ ቁጠሪው።

እናም ወድ የተከበራችሁ
እህቶቼ የከፈን ቀን ደርሶ ከመጠቅለላችሁ በፊት በህይወት እያላችሁ ተሰተሩ !! ግሎባላይዜሽን እና ሞደርናይዜሽን እንዲሁም ፋሽን እያላችሁ የሸይጧን እና የነፍስያ መጫወቻ ከመሆን ራሳችሁን ጠብቁ። የኻቲማን ማማር በህይወት እያለን ያደረግነው ድርጊት ይወስነዋልና ኻቲማችንን እንዲስተካከል ስራችንን እናስተካክል ።


ስንዴ ዘርቶ ገብስ ማጨድ የለምና እናሰተውል!!!!!!!!

አሏህ ሁላችንንም በእርሡ መንገድ እና ትእዛዝ ፀንተው ሩሃቸው ከምትወጣ ደጋግ ባሮቹ ተርታ ይመድበን። አሏሁመ አሚሚሚሚሚሚን።

ቻናላችችች በቴሌግም ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙደ

https://t.me/joinchat/AAAAAE_EJ0Lw4oqR-0V77Q

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Tor Hayloch
Addis Ababa