Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ

Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ

Share

We are MOE & CGAAETQOCAA accredited college offering TVET Diploma & professional Short Course traini

15/04/2021

ምዝገባ ላይ ነን!
ዕውቅና ባገኘንባቸው በዲፕሎማ መርሀ ግብር ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ጀምረናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሌጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

06/02/2021

College reception

13/01/2021

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ኮሌጃችን በሪሴፕሽን እና ጉዳይ አስፈፃሚ የስራ መደቦች ተገቢውን የት/ት ደረጃና ስራ ልምድ የሚያሟሉትን አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ዝርዝር መረጃውን ምስሉን በመክፈት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሎጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

Photos from Abri.Com College አብሪ.Com ኮሌጅ's post 09/01/2021

ዕውቅና ባገኘንባቸው በTVET መርሀ ግብር (ዲፕሎማ) ከደረጃ አንድ እስከ አራት በአካውንቲንግና በማርኬቲንግ የት/ት ዘርፎች እንዲሁም በርካታ አጫጭር ሙያዊ ስልጠናዎችን በቀንና በማታ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ጀምረናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ. 0118689345 / 0944761990/91/92 ወይም ኢሜል [email protected] ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ አድራሻ ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከሳልቫቶሬ ዝቅ ብሎ አብሪኮም ኮሎጅ ምልክት ያለበት ህንጻ 5ተኛ ፎቅ፡፡

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30