School of Cloud

School of Cloud The first Digital school in Ethiopia with its vision to support the Ethiopian education sector to make an impact in Ethiopia’s economic and social growth.

Our vision is to be the first and top Digital school in Ethiopia by supporting the vision of the Ministry of Education “Sustainably building an education and training system that ensures quality and equitable education for all citizens and that continuously produces a competent and competitive workforce fueling the country’s economic development.”

On behalf of School of Cloud, we wanted to say thank you for your purchase. We’re so lucky to have customers like you! W...
01/02/2023

On behalf of School of Cloud, we wanted to say thank you for your purchase. We’re so lucky to have customers like you! We have made it through a full year, and it’s all thanks to you! We appreciate you for supporting our business.

Happy one year anniversary with us!

So much more is coming! Stay Tuned!

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

Happy International Education Day!January 24th is dedicated to education, in celebration of the role of education for br...
24/01/2023

Happy International Education Day!

January 24th is dedicated to education, in celebration of the role of education for bringing global peace and sustainable development.

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

"If you feed your mind as often as you feed your stomach, then you'll never have to worry about feeding your stomach or ...
12/01/2023

"If you feed your mind as often as you feed your stomach, then you'll never have to worry about feeding your stomach or a roof over your head or clothes on your back. " Albert Einstein

"ሰውነትህን በምትመግብበት መጠን አእምሮህን የምትመግብ ከሆነ ሰውነትህን ስለመመገብ ፣ ስለ ቤት ወይም ሰለምትለብሰው ልብስ መጨነቅ ታቆማለህ" አልበርት አንስታይን

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

በገና ሰሞን የሚደረገው የኢትዮጵያ ባህላዊ የገና ጨዋታ እረኞች የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ሲሰሙ ከደስታቸው ብዛት የተነሳ እየዘለሉ በዙሪያቸው ያገኙትን እቃዎች በሙሉ በእንጨት በትራቸው እየ...
04/01/2023

በገና ሰሞን የሚደረገው የኢትዮጵያ ባህላዊ የገና ጨዋታ እረኞች የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ሲሰሙ ከደስታቸው ብዛት የተነሳ እየዘለሉ በዙሪያቸው ያገኙትን እቃዎች በሙሉ በእንጨት በትራቸው እየወረወሩ ደስታቸውን እንደገለጹ እና ጨዋታውም የተጀመረው ይህንን ተከትሎ መሆኑ በአፈ ታሪክ ይነገራል ።

ጨዋታውንም በጣም ልዩ የሚያደርገው ጌቶች ከ ሎሌያቸው ጋር ያለ ገደብ በነጻነት እና በእኩልነት የሚጫወቱት ሲሆን ይህም በዚያ ዘመን በኢትዮጵያ የነጻነት፣ የእኩልነት፣ የወዳጅነት እና የደስታ ማሳያ ነበር።

* እያንዳንዱ ቡድን ቢያንስ ከ 7 እስከ 10 ተጫዋቾች አሉት
* ከመካከላቸው አንዱ ግብ ጠባቂ ነው።
* የመጫወቻ ሜዳው 300 ሜትር ርዝመትና 200 ሜትር ስፋት አለው።
* ነጥብ ለማግኘት ተጨዋቾች ኳሱን ወደ ተቀናቃኙ ግብ መምታት አለባቸው።
* መጀመሪያ ላይ ከቡድኖች የተውጣጡ ሁለት ተጫዋቾች በመሀል ሜዳ ላይ በመፋጠጥ 3 ጊዜ ዱላዎቻቸውን በማጋጨት ኳሷን ለማግኘት ይጫወታሉ
* ጨዋታው በሁለት የ30 ደቂቃ አጋማሽ የተከፈለ ሲሆን አሸናፊው ተጨማሪ ጎሎችን ያስቆጠረ ቡድን ነው።
* ከመጀመሪያዎቹ 30 ደቂቃዎች በኋላ የ10 ደቂቃ እረፍት ሲኖር ቡድኖቹ እኩል ነጥብ ካስቆጠሩ የ20 ደቂቃ የትርፍ ሰዓት ይሰጣቸዏል

#ገና #የገናጨዋታ #ኢትዮጵያ

  የተለያዩ ሽልማቶች  ይሸለሙ ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? 🇦🇷 Argentina 🆚 France 🇫🇷!ታላቁ ፍጥጫ!! የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ታህሳስ 9/2015 ዓ/ም እሁድ ምሽት 12፡00...
17/12/2022

የተለያዩ ሽልማቶች ይሸለሙ ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? 🇦🇷 Argentina 🆚 France 🇫🇷!
ታላቁ ፍጥጫ!! የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ታህሳስ 9/2015 ዓ/ም እሁድ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ ኳታር ዋና ከተማ ዶሃ በሚገኘውና 80 ሺህ ተመልካች በሚይዘው ሉሴይል ስታዲየም ታላቁ የአለም ዋንጫ ፍፃሜውን ያገኛል!

✅ ለመሳተፍ መልሶትን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ
www.schoolofcloud.com ላይ register ያድርጉ በትክክል ቢመልሱም Register አለማድረግ ከጫወታ ውጪ ያደርጋል
✅ ኮሜንቶትን Edit ማድረግ ከጫወታ ውጪ ያደርጋል

🙌 የጎል አስቆጣሪዎችን ስም ጨምሮ መገመት ወደ ሽልማቶቹ የበለጠ ያቀርባል!

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

#ይገምቱ #ይሸለሙ

" Eat food to grow your body but to grow your mind feed it with education." " ሰውነታችንን ለማሳደግ ምግብ እንደምንበላ ሁሉ አእምሯችንን ለማሳደግ...
28/11/2022

" Eat food to grow your body but to grow your mind feed it with education."

" ሰውነታችንን ለማሳደግ ምግብ እንደምንበላ ሁሉ አእምሯችንን ለማሳደግ ትምህርት እንመግበው። "

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

If you desire positive change impart education!Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com
25/11/2022

If you desire positive change impart education!

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

You don’t have to see the whole staircase just take the first step.Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com...
14/11/2022

You don’t have to see the whole staircase just take the first step.

Buy now and Master yourself ==> www.schoolofcloud.com

የምስራች ለ ደንበኛ አያያዝ አሰልጣኞች በሙሉ!ስኩል ኦፍ ክላውድ እውቀትዎን እያካፈሉ ገንዘብ የሚያገኙበትን አማራጭ ይዞሎት ቀርቧል።ለመመዝገብ  ማስፈንጠሪያውን ይጫኑhttps://docs.goo...
07/11/2022

የምስራች ለ ደንበኛ አያያዝ አሰልጣኞች በሙሉ!

ስኩል ኦፍ ክላውድ እውቀትዎን እያካፈሉ ገንዘብ የሚያገኙበትን አማራጭ ይዞሎት ቀርቧል።
ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://docs.google.com/.../1NyLMt11GhjaOGSRAjnhIhNx.../edit

“Traditional marketing talks at people. Content marketing talks with them.” – Doug Kesslerስኩል ኦፍ ክላውድ እውቀትዎን እያካፈሉ ገንዘብ ...
03/11/2022

“Traditional marketing talks at people. Content marketing talks with them.” – Doug Kessler

ስኩል ኦፍ ክላውድ እውቀትዎን እያካፈሉ ገንዘብ የሚያገኙበትን አማራጭ ይዞሎት ቀርቧል።

ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ : https://docs.google.com/.../1NyLMt11GhjaOGSRAjnhIhNx.../edit

Address

Airport Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when School of Cloud posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to School of Cloud:

Shortcuts

Share