Seven star health science and business college

Seven star health science and business college

Share

የትምህርት ጥራት ለመጭው ትውልድ ብቃት

01/04/2022
16/03/2022

እውቅና ባለው የሰቨን ስታር ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ መማር ብልህነት ነው ሰቨን ስታር ይመረጣል እንጅ አይወዳደርም በመሀል አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ከባቡር ትኬት መቁረጫው ፊትለፊት ያገኙናል የምንሰጣቸው የትምሀርት ዓይነቶች
በቢዝነስ:- አካውንቲንግና ፋይናንስ
በማርኬቲንግ :በሂውማን ሪሶርስ :በቢዝነስ ማኔጅመንት በቀን በማታ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እና በርቀት ትምህርቱ ይሰጣል
በጤና:- በሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጅ
በክሊኒካል ፋርማሲ በሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ በቢኤስሲ ነርሲንግ በአዋላጅ ነርስ በጤና መኮንን በመደበኛ ትምህርቱ ይሰጣል ፈጥነው ይመዝገቡ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው
ስልክ 0982373737
0111265694

03/12/2021

We are on registration for 2014 both health and business faculties

Photos from ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ Lawyer Samuel Girma's post 17/08/2021
Photos from Seven star health science and business college's post 16/08/2021
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


AA
Addis Ababa