26/05/2026
Queens College Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Queens College Ethiopia, College & University, queens college, Addis Ababa.
26/05/2026
መልካም የትንሳኤ በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሆንላችሁ ተቋማቶቻችን ይመኛሉ።
04/08/2025
ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን!
**********
የMASTERS ፤ የDEGREE ፤ የTVET ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል።
አቀራቢያዎ በሚገኝ ካምፓስ በመሄድ ይመዝገቡ::
ኦንላይን ለመመዘገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://docs.google.com/forms/d/13tXhpYCUqj-rM8oqorF_rfc7weKGNZsWnN16OhPi5lY/viewform?edit_requested=true
Or
http://queenscollege-student.edu-et.live/NewApplication
ለበለጠ መረጃ በ 0934929292 / 0111110433 / 0907 002027 ይደውሉልን።
ከመሥሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ለሚያመጡ በቅናሽ እንዲሁም የመግቢያ ፈተና ላለፉ ለማስተርስ ተማሪዎችና፣ሲኦሲ ደረጃ 4 ላላቸው እንዲሁም የ12ኛ ክፍል የመግቢያ ነጥብ ላመጡ ማንኛውም አይነት የድጋፍ ደብዳቤ ሳያስፈልጋቸው በልዩ ሁኔታ በ50% ቅናሽ ይስተናገዳሉ፡፡
የምናስተምራቸው ፊልዶች
MASTERS
1. MBA(masters of business
administration)
2. Project management
3. Accounting and finance
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
👉🏽 2 ጉርድ ፎቶ
👉🏽 የመጀመሪያ ዲግሪ ቴምፖ ኦሪጅናልና ኮፒ
👉🏽 official transcript
👉🏽 10th and 12th matric certificate
👉🏽 ከ 9 - 12 high school transcript
👉🏽 የመመዝገቢያ አንድ ጊዜ ክፍያ - 500.00 birr
👉🏽 የምዝገባ አድራሻ:- ሜክስኮ ዲአፍሪክ እና አየርጤና
👉🏽 ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ:- 2 ዓመት
ለበለጠ መረጃ በኢንቦክስ(ውስጥ መስመር)ጻፉልን።
****
DEGREE full information*
=〉 በቀን, በማታ እና በርቀት አለን
=〉 በርቀት ተርም ቱቶሪልና በቅዳሜ እና እሁድ በመረጡት ፕሮግራም ትምህርቱ ይሰጣል ።
DEGREE PROGRAMS
1. Accounting and Finance
2. Computer Engineering
3. Computer Science
4. Management /Business Management/
6. Social Work
7. Sociology
DISTANCE DEGREE PROGRAMS
1. Accounting and Finance
2. Management
3. Marketing Management
.................................................................
Regular & Distance - 4 Years
Extension - 5 Years
......................................................................................
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
👉🏽 የትምህርት ማስረጃ (ሌቭል 4 ዲፕሎማ ወይም 12 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ)
👉🏽 ሌቭል 4 ዲፕሎማ + COC
👉🏽 የ1 ወር ክፍያ
👉🏽 መመዝገቢያ - 400.00 birr
2 ጉርድ ፎቶ
.......................................................................................
*TVET full information*
1. Information Technology
2. HRM
3. Accounting
4. Secretarial Science
5. Marketing
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
👉🏽 የትምህርት ማስረጃ ማለትም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ማስረጃ
👉🏽 የመመዝገቢያ - 400.00 birr
👉🏽 2 ጉርድ ፎቶ
የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ
ካምፓሶቻችን፡- ሜክስኮ፣ አየርጤና፣ አስኮ፣ ፒያሳ፣ 5 ኪሎ፣ ቄራ፣ መካኒሳ፣ አቃቂ፣ ለቡ፣ ....
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Queens College
Addis Ababa
1000
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:30 |
| Tuesday | 08:00 - 19:30 |
| Wednesday | 08:00 - 19:30 |
| Thursday | 08:00 - 19:30 |
| Friday | 08:00 - 19:30 |
| Saturday | 08:00 - 19:30 |
| Sunday | 08:00 - 19:30 |