Bilcor Institute of leadership coaching and Research

Bilcor Institute of leadership coaching and Research Unlocking potential create value

ለዚህ ወርቃማ እድል የመጨረሻ ጥሪቢልኮር ሴሚናር 41"AI FOR BUSINESS PRODUCTIVITY" በሚል ርዕስ ከዶ/ር ከድር ሁሴን ጋር ለመድመቅ ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል። ዘመኑ የሚፈልገውን...
08/08/2026

ለዚህ ወርቃማ እድል የመጨረሻ ጥሪ

ቢልኮር ሴሚናር 41"AI FOR BUSINESS PRODUCTIVITY" በሚል ርዕስ ከዶ/ር ከድር ሁሴን ጋር ለመድመቅ ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል። ዘመኑ የሚፈልገውን የቴክኖሎጂ እውቀት በማዳበር ለስራችን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ከመጀመርያው ጀምሮ በተግባር የምናሳይበት ልዪ መድረክ ነው።

ፕሮግራማችን የሻይቡና እንዲሁም የትስስር(Networking) የያዘ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ።

ቀን: ዛሬ ቅዳሜ ነሀሴ 02/2018
ቦታ: ብስራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ሰአት: ከቀኑ 10:00 ጀምሮ

ለመመዝገብ 👇
https://form.svhrt.com/6a6dafe0a00a75349cca166c

AI ስራችሁን አይቀማችሁም AIን  በሚጠቀሙ ሰዎች ግን መተካታችሁ አይቀርም ። ጊዜው አልረፈደም ከአሁኑ ስለ AI ያላችሁን እውቀት እንድታሰፉ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስራችሁን እንድታቀሉ በ...
04/08/2026

AI ስራችሁን አይቀማችሁም AIን በሚጠቀሙ ሰዎች ግን መተካታችሁ አይቀርም ።

ጊዜው አልረፈደም ከአሁኑ ስለ AI ያላችሁን እውቀት እንድታሰፉ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስራችሁን እንድታቀሉ በማሰብ ቢልኮር ሴሚናር በዚህ ዙር በAI ርዕስ ዙሪያ ቆንጆ መድረክ ከ ዶ/ር ከድር ሁሴን ጋር አዘጋጅቶሎታል።

በዝግጅቱ በመሳፍ ስለ AI ከምታገኙት ግንዛቤ በተጨማሪ ሻይ ቡና እያላቹ ኔትወርክ እንድታደርጉም ምቹ ቦታ አዘጋጅተናል።

ቆራጥ እና ዘመኑን የዋጀ ቢዝነስ የሚመሩ ወይንም የመምራት ሀሳብ ያላቸው አመራሮች ይሄንን እድል አያስመልጡም እና ከታች ያለውን መመዝገቢያ ሊንክ በመጫን ከአሁኑ ቦታ እንዲያስይዙ ተጋብዘዋል።

ለመመዝገብ 👇

https://form.svhrt.com/6a6dafe0a00a75349cca166c

Our honored guest for 41th seminar is Dr. Kedir Hussein Abegaz, an internationally recognized Data Scientist, Biostatist...
01/08/2026

Our honored guest for 41th seminar is Dr. Kedir Hussein Abegaz, an internationally recognized Data Scientist, Biostatistician, Artificial Intelligence Researcher, and Development Research Specialist. With more than 60 scientific publications, 34,000+ academic citations, and experience supporting programs with organizations including USAID, the World Bank, UNICEF, GIZ, and UNFPA, Dr. Kedir brings practical, research-backed insights into the future of AI and business.

What You'll Learn

- How AI is reshaping today's business landscape.

- Practical AI applications for business growth and operational efficiency.

-Using data to make faster and smarter strategic decisions.

- Preparing your organization for the AI-driven future.

This seminar is designed for:

- CEOs & Business Owners
- Executives & Senior Managers
- Entrepreneurs & Startup Founders

The seminar includes Networking and Refreshment

To register use👇
https://form.svhrt.com/6a6dafe0a00a75349cca166c

22/07/2026

ኮንሸስ ኢትዮጵያ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁ!

🔔 እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።

https://youtube.com/?si=V2oFYPVQWtgCMZgl

18/07/2026

የቢልኮር ፖድካስት የመጀመሪያው ምዕራፍ ማጠቃለያ!

የቢልኮር ፖድካስት እንዴት ተጀመረ? ከጀርባ የነበሩት ፈተናዎች፣ በምርት (Production) ወቅት ያጋጠሙን አስቂኝና አስተማሪ ክስተቶች፣ እንዲሁም እስካሁን ያሳለፍናቸው ብዙ ያልተሰሙ ታሪኮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል!

ለጥቂት ጊዜ ለዕረፍት (Season Break) ስንለያይ፣ እስካሁን በነበረን ቆይታ ላይ ጠንከር ያለ ውይይት አድርገናል።

እንዴት ተነሳን?
ከካሜራ ጀርባ ምን ተፈጠረ?
በቀጣይስ ምን ይዘን እንመጣለን?
የሚሉትን እና መሰል ሃሳቦችን አንስተን ተውያይተናል!

18/07/2026

5 Days left...

Statting Date july 23,2026

Training Topics:

- Emotional Intelligence
- Self leadership
- Public speaking
- The Future of Ai
- Entrepreneurship

Training Packages :

- Self-reflecion
- Hiking
- Guest Speaker
- Site visit
- Coaching
- Games
- Debate

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩት!

https://form.svhrt.com/6a38f878c857037e0a919be7

Statting Date  july 23,2026ክረምትን በቢልኮር ልዩ ቆይታ ለማሳለፍ እነሆ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!Training Topics:- Emotional Intelligence  - Self l...
17/07/2026

Statting Date july 23,2026

ክረምትን በቢልኮር ልዩ ቆይታ ለማሳለፍ እነሆ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!

Training Topics:

- Emotional Intelligence
- Self leadership
- Public speaking
- The Future of Ai
- Entrepreneurship

Training Packages :

- Self-reflecion
- Hiking
- Guest Speaker
- Site visit
- Coaching
- Games
- Debate

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩት!

https://form.svhrt.com/6a38f878c857037e0a919be7

15/07/2026

ከትምህርት ባሻገር (Beyond Education!)

ክረምትን በቢልኮር ልዩ ቆይታ ለማሳለፍ እነሆ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!

Training Topics:

- Emotional Intelligence
- Self leadership
- Public speaking
- The Future of Ai
- Entrepreneurship

Training Packages :

- Self-reflecion
- Hiking
- Guest Speaker
- Site visit
- Coaching
- Games
- Debate

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩት!

https://form.svhrt.com/6a38f878c857037e0a919be7

Unlocking potential create value

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/xqKSXuvXjnGiXLeu 9
Addis Ababa
00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilcor Institute of leadership coaching and Research posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Bilcor Institute of leadership coaching and Research:

Shortcuts

Share