27/05/2026
ለተመራቂዎች አድቫይዘር መጠየቂያ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ጥናታዊ ጽሑፍ ማስገቢያ ድረስ በሲስተም እና አፕሊኬሽን አዲስ ገጽታ ስለጨመርን አገልግሎቱን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
We would like to inform you that we have updated a system and application for graduates, covering everything from requesting an advisor to submitting a final research.
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
-------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251955454574
📞Free Certificate +251964773877
📞Wolaita S**o +251909477723
🎓Online Learning 👉https://my.holisticbiblecollege.com
🖨Register https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
15/04/2026
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ የተማሪዎች ፖርታል ላይ ለሲስተም አጠቃቀም እንዲያመቻችሁ ከእንግልዝኛ ቋንቋ በተጨማሪ አማርኛ እና አፋን ኦሮምኛ ቋንቋዎች የጨመርን መሆናችንን እንገልጻለን።
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
-------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Wolaita S**o +251909477723
📞Afaan Oromo +251955454574
📞Complaint/ቅሬታ +251964773877
🤳Chat
🎓Online Learning 👉https://my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
21/03/2026
ክርስቲያናዊ ሥነምግባር ኮርስ መግቢያ በቲክቶክ አካውንታችን ተለቋል።
አዘጋጅ ፓስተር አሰግድ ወ/አመኑኤል
👉https://vt.tiktok.com/ZSusg341n
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
-------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Wolaita S**o +251909477723
📞Afaan Oromo +251955454574
📞Complaint +251964773877
🤳Chat
🎓Online Learning 👉https://my.holisticbiblecollege.com
🖨Register https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS
20/01/2026
#በኦንላይን #በነጻ በሰርተፍኬት ለመማር #ይመዝገቡ
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ትምህርት ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት ኮሚሽን እውቅና ያገኘ፣ አሜሪካን ሀገር ካለው ከቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር የሚሰራ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በተግባራዊ ስነመለኮት፣ በስልታዊ ስነመለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በክርስቲያን ሚኒስትሪ፣ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።
Register https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
ሁሌም ትምህርት ሁሌም ምዝገባ አለ!
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
-------------------------------------------------
📞Addis Ababa +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Wolaita S**o +251909477723
📞Afaan Oromo +251955454574
📞Free Certificate +251964773877
📥Contact Us Telegram bot👉
🎓Online Learning 👉https://my.holisticbiblecollege.com
📱Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS