Select College

Select College

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Select College, Education, AyerTena, Addis Ababa.

Select College envisions being the most reputable private higher education institution in Ethiopian by 2030 in terms of outstanding quality education, research, training and community development.

Photos from Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Rosu Biiro # S/N/R/S/Education Bureau's post 17/12/2025
17/11/2025

⏰ Time is Ticking! Your Master's Dream Awaits! ⏰
Ready to take your education further? With an online masters degree, you can study anytime, anywhere. No more compromises—just the flexibility to achieve your goals at your own pace. Your future starts now!
And here's the best part from Select College:
Prepare for the Graduate Admission Test (G*T) with our expert online platform !
PLUS, if you're joining our Online
🎓 Master of Business Administration (MBA)
🎓 Masters of Project Management (MA)
program, your G*T Preparation Training is 100% FREE!
Enroll in our Online MBA or MPM program: select.edu.et
Let's make your academic aspirations a reality!
Call: 9521 / 0905433333
Follow Select College's official social media pages and share with others
*T

Photos from Select College's post 09/11/2025

ቤትዎ ድርስ መጥተናል!
ሰሌክት ኮሌጅ ዕውቅና ባገኘንባቸው መርሃ ግብሮች
🎓 በOnline ማስተርስ ፕሮግራም
👉Master of Business Administration (MBA)
👉 Project Management (MA)
በምዝገባ ላይ ነን::
🎓 በከፍተኛ ጥራት በተዘጋጀው የኦንላይን መድረካችን ለ G*T ዝግጅትዎን ያድርጉ።
ለመመዝገብ
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ።
እንዲሁም
🎓 በመደበኛ በቴክኒክና ሙያ፣ በዲግሪና ማስተርስ ፕሮግራም
👉 በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች
በተጨማሪም በርቀት ከ7ኛ-12ኛ ክፍል በመላው ኢትዮጰያ በሚገኙ ቢሮዎቻችን ምዝገባ ላይ ነን።
📞 ለበለጠ መረጃ - 9521/ 0905433333 / 0940202020/0975202020 ይደውሉልን::
አድራሻ:
📍መገናኛ አደባባይ ደራርቱ ህንፃ እና
📍 አየር ጤና አደባባይ ታክሲ ተራ
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ

01/11/2025

ቤትዎ ድርስ መጥተናል!
ሰሌክት ኮሌጅ ዕውቅና ባገኘንባቸው መርሃ ግብሮች
🎓 በOnline ማስተርስ ፕሮግራም
👉Master of Business Administration (MBA)
👉 Project Management (MA)
በምዝገባ ላይ ነን::
🎓 በከፍተኛ ጥራት በተዘጋጀው የኦንላይን መድረካችን ለ G*T ዝግጅትዎን ያድርጉ።
ለመመዝገብ
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ።
እንዲሁም
🎓 በመደበኛ በቴክኒክና ሙያ፣ በዲግሪና ማስተርስ ፕሮግራም
👉 በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች
በተጨማሪም በርቀት ከ7ኛ-12ኛ ክፍል በመላው ኢትዮጰያ በሚገኙ ቢሮዎቻችን ምዝገባ ላይ ነን።
📞 ለበለጠ መረጃ - 9521/ 0905433333 / 0940202020/0975202020 ይደውሉልን::
አድራሻ:
📍መገናኛ አደባባይ ደራርቱ ህንፃ እና
📍 አየር ጤና አደባባይ ታክሲ ተራ
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ

Photos from ቢሮ ትምህርቲ ትግራይ- Tigray Education Bureau's post 29/10/2025
Photos from Select College's post 19/10/2025

ሰሌክት ኮሌጅ ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው
🎓 በOnline ማስተርስ ፕሮግራም
👉Master of Business Administration (MBA)
👉 በProject Management (MA)
🎓 በመደበኛ
👉 በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች
👉 በማስተርስ፣ በዲግሪና
በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር
👉 የሪሜድያል ፕሮግራም
🎓 በተጨማሪም በርቀት ትምህርት ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በመቀበል ላይ እንገኛለን ።
አድራሻ -
📍መገናኛ አደባባይ ደራርቱ ህንፃ እና
📍 አየር ጤና አደባባይ ታክሲ ተራ ካምፓሶች::
📞 ለበለጠ መረጃ
በ9521 /
0905433333 /
0940202020 /
0975202020 ይደውሉልን::

Photos from Afar National Regional State Education Bureau's post 08/10/2025
Photos from Dire Dawa Administration Education Bureau's post 03/10/2025
Photos from Select College's post 02/10/2025

ሰሌክት ኮሌጅ ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው
🎓 በOnline ማስተርስ ፕሮግራም
👉Master of Business Administration (MBA)
👉 በProject Management (MA)
🎓 በመደበኛ
👉 በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች
👉 በማስተርስ፣ በዲግሪና
በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር
🎓 በተጨማሪም በርቀት ትምህርት ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በመቀበል ላይ እንገኛለን ።
አድራሻ -
📍መገናኛ አደባባይ ደራርቱ ህንፃ እና
📍 አየር ጤና አደባባይ ታክሲ ተራ ካምፓሶች::
📞 ለበለጠ መረጃ
በ9521 /
0905433333 /
0940202020 /
0975202020 ይደውሉልን::

01/10/2025

የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NG*T) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።

አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።

አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ [email protected] በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል።

የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አክሏል።

26/09/2025

🌼✝️🌼✝️🌼✝️🌼✝️🌼
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን !

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


AyerTena
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30