04/02/2023
አርድዕተ ልሳነ ግእዝ Awude Geez
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አርድዕተ ልሳነ ግእዝ Awude Geez, Language school, Addis Ababa.
04/02/2023
10/01/2022
Geez Daily | አርድዕት ዘልሳነ ግእዝ ዘባን እግር / ወገብ / ጀርባ / አንጀት
23/11/2020
የባዕድ ሀገር ስሞች ትክክለኛ የግእዝ ትርጓሜያቸው።
✍️-------------------------✍️
፩. ኮሌጅ ------ መካነ ትምህርት
፪. ዩኒቨርስቲ ------ መካነ አእምሮ
፫. ሌክቸር ------ ትምህርተ ጉባኤ
፬. ሌክተቸረር ------ መምህረ ጉባኤ
፭. ዲን ----- ሊቀ ጉባኤ
፯. ቢሮ ------ መስሪያ ቤት
፰. ባንክ ------ ቤተ ንዋይ
፱. ሲቪል ሰርቪስ ------ ሰላማዊ አገልግሎት
፲. Custom ------ ኬላ
፲፩. ኮምፒተር ------ መቀመሪያ
፲፪. ድግሪ ------ ማዕረግ
፲፫. ሚኒስተር ------ ምሉክ
፲፬. Mass media ------ ምሕዋረ ዜና
፲፭. ፎቶ ግራፍ ------ ብራናዊ ስዕል
፲፮. ራዲዮ ------ ንፈሰ ድምፅ
፲፯. ፖሊስ ------ የህግ ዘበኛ
፲፰. ኢንተርኔት ------ የህዋ አውታር
፲፱. ሎሬት ------ አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ
፳. ዶክተር ------ ሊቀ ሙህር
፳፩. ኢምባሲ ------ የእንደራሲ ጽ/ቤት
፳፪. ዲፕሎማት ------ የመንግሥት መልክተኞች
፳፫. ኢኮኖሚክስ ------ ሥነ ብዕል
፳፬. ሀዋላ ------ ምህዋረ ንዋይ
፳፭. ሳሎን ------ እንግዳ መቀበያ
፳፮. ቱሪዝም ------ ሥነ ህዋፄ
፳፯. ስካን ------ ምክታብ
፳፰. ፕሬዝዳንት ------ ሊቀ ሀገር / ሙሴ
፳፱. ቴሌኮሚኒኬሽን ------ ምህዋረ ቃል
፴. ቪዛ ------ የይለፍ ፍቃድ
፴፩. ፓስፖርት ------ የኬላ ማለፊያ
፴፪. ቴሌቪዥን ------ ምስለ መስኮት / መቅረፀ ትይንት
፴፫. Voice Recorder ------ መቅረፀ ድምፅ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Website
Address
Addis Ababa