በልጃችን ሀበን ቤተሰብ ቤት በመገኘት የተደረገ የሻማ ማብራት እና የማፅናናት ስነስርዓት
Safari Academy
Your kids our kids!
23/12/2025
16/12/2025
#አፋልጉን
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የ1ኛ ክፍል ልጃችን እሁድ ታህሳስ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ሰሚት 30 ሜትር አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከቀኑ 7:00 ሰዓት ለጨዋታ ወጥቶ አልተመለሰም።
በሰዓቱ ጥቁር ሱሪ፣ ሰማያዊ ጃኬት እና ቢጫ ኮፍያ የለበሰ ሲሆን ይህንን ህፃን ልጅ ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልክ ቁጥሮች እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
0913105334
0911684713
091146 9878
0905171717
Our primary school branches first quarter activities
Color's Day at Raey Kindergarten Campus
Color's Day at F**a Kindergarten Campus
**a_Primary_Campus_National_Flag's Day
National Flag's Day at Raey Primary Campus
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Address
Summit
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 19:00 |