PEN MEDIA

PEN MEDIA well came to pen media page if you like this page you will get more advice about life success marri

21/11/2021
21/11/2021

La hawla wala quwata illa Billah.

13/11/2021

ትልቅም ሆነ ትንሽ ሁሉም የሌላውን ድጋፍ ይሻል።
ለሰው መድሐኒቱ ሰው ነው።

25/10/2021

You have seen my descent Now watch my Rising..(jelaladin rumi)

11/10/2021

አላህ ሆይ! ህዘንን በደስታ፣ ፍርሀትን በመፅናናት ቀይርልን።
የተቃጠሉ ልቦችን በኢማን በረዶ አቀዝቅዝልን።
አላህ ሆይ! ሰላም ላጡ ሰላማዊ እንቅልፍ ፣ለተረበሹ መረጋጋትን ስጥልን።
አላህ ሆይ! ግራ የገባቸውና የጨለማ ውስጥ የሚዳክሩትን ወደ ብርሃን፣ የጠመሙትን ወደ መንገድህ አምጣልን።
አላህ ሆይ! መከራን ፣ስቃይንና ጭንቀትን ከላያችን ላይ አንሳልን።
አላህ ሆይ! የታሰሩትን በሀገርም ከሀገርም ውጪ ፍታልን፣ ከቄዓቸው ተፈናቅለው የረሃብ ሰለባ የሆኑትን ወደ ቤታቸው መልስልን።
አላህ ሆይ! ከአንተ በስተቀር ሌላን ከመፍራት፣ ከአንተ በስተቀር ወደ ሌላ ከመጠጋት፣ከአንተ በስተቀር በሌላ ከመመካት፣ ከአንተ በስተቀር ሌላን ከመለመን በአንተ እንጠበቃለን...

07/10/2021

Welcame to Pen media

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when PEN MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share