25/12/2025
KING DAY CARE
ጆይ የልዕቀት ማዕከል (Joy Center of Excellency)
25/12/2025
08/09/2025
I am pleased to inform you that the United Nations Africa Climate Summit will begin today in Ethiopia.
This momentous event brings together leaders, experts, and stakeholders from around the world to address the urgent issue of climate change and its impact on our continent.
The summit offers numerous benefits to Africa, including:
Knowledge sharing and collaboration: Opportunities for African nations to share experiences, best practices, and innovative solutions to address climate change.
Policy Development and Implementation: A platform for governments and stakeholders to develop and implement policies to support climate resilience and sustainable development.
Capacity Building and Resource Mobilization: Potential for capacity building, technology transfer, and resource mobilization to support climate change adaptation and mitigation efforts in Africa.
The IAWPA will be well represented at the summit, with members from across Africa attending.
We look forward to collaborating with global leaders, experts, and stakeholders to advance peace, sustainable development, and climate action.
We encourage all eminent peace ambassadors to follow the proceedings of the summit and contribute to the discussions on climate change and its impact on Africa.
Your expertise and insights will be invaluable in shaping the future of climate action on our continent.
Thank you for your continued support and commitment to promoting peace and sustainable development.
Best regards,
Com. ORGINO SEBLEWENGEL. PEACE AMBASSADORS
PUBLIC RELATIONS OFFICER, IWAPA, ETHIOPIA
International Association of World Peace Defenders (IAWPA)
14/10/2024
ልጅህን ታደግ...
ይህ የሚገርም መፃሐፍ ሊመርቅ ነው::
፩ ቀን ብቻ ቀርው!
ነገ እሁድ ጋብዣችኋለሁ የምንወደው የእዪ መጽሐፍ ይመረቃል....
Di #
11/05/2024
«ተመሰገን!» 🙏
እግዚአብሔር ሲወዳቹ በግድም ቢሆን ያሳረፋቹኃል ቸር ስለሆነ!!
ቆም ብላቹ ፊቱን እንድታዩ, ከትግል ይልቅ ከእርሱ ጋራ እንድትሰሩ
የሰራቹን ክብደት እርሱ ሊወሰድላቹ ብቻውን ሊከብርባቹ ሲፍልግ ቁጭ ያስብላል እኔ እላለሁ «ተመሰገን አባ !!» 🙏
07/05/2024
ይች እናት የተማሪ ሳምራዊት እናት ናት እጅግ ጠንካራ እናት መሸለም የሚገባት ናት። ሁሌም የእኛ እናቶች ጀግኖቻችን ናቸው ስንል በትክክል ነው! አዩ ከእኛ ጀግኖች አንዴ ነች። የልጃ በልዩ ፈላጎት መጠቃት እና የእሳ ማጣት ወይ የጠለቀው ድህነቷ በወሰጣ ያለውን ጥንካሬ ለመወጣት አልበገራትም። ልጃን የምታሳድገው እንደ ልዬ ፈላጎት ህፃን ሳይሆን ልጃን ተምራ መለወጥ እንዳለበት በማሰብ በጥንቃቄ የምትተጋ እናት ናት!
አዩ ሙጬ ከዚህም በላይ ይገባታል!!
05/05/2024
መልካም ፋሲካ ለመላው ኢትዮጵያን በሞላ!!
ለእኔ ይህ ፋሲካ ለይት ይላል ለየት እንዲል ከተደረጉት ነገሮች መካከል አንድ ልኡልዬ ነው!
ሁለተኛ ትራስ ናት!
እግዚአብሔር እድል ሰለሰጠኝ መሸጋገሪያ ድልድይ እንድሆን ሰለረደኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
በሂወቴ ከሚያሰደስቱኝ ነገሮች አንዱ እና ብቸኛ ነገር በዚች ምድር ላይ ስኖር መኖሬን ትርጉም የሚሰጠው እኔ ለእንድ ሰው ምክንያት ሆኘ የሰው ልጅ ችግሩን ጥሎ ተነሰቶ በሁለቱም እግሩ ቆሞ ማየት ነው። የዘንድሮ ፋሲካን ለየት የሚያደርገው በእኔ ሳይሆን በዚህ ለብዙ እናቶች መቆም ምክንያት በሆነው ትንሽ ብላቴና ልኡልዬ ትሪሃሰን እራሳን እንድትችል ማድርግ መቻል ብቻ ሳይሆን ከመረዳት ወደ መርዳት እንድትመጣ ምክንያት መሆኑ ነው።
ሁሉ ለበጉ ነው። ምንም እንካን ለእናቱ ለመሲ መንገድ ቀላል በይሆን የእኔ ጀግና ናት መሲ (መሰረት ሀይሌ (የጥቁር እናት ነኝ) ደራሲ ልጂሽን የብዙ ቤተሰብ ደሰታ እና በረከት ሰላርግሽው ነገሮችን በሞላ ወደ በጎ መለወጥ መቻልሽ ከእግዚአብሔር ጋራ አንች ለብዙ እናቶች ተምሳሌት ነሽ ለእኔም ፋሲካዬን ለየት አረጋቹት። አመሰግናለሁ 🙏
ጀግናዬ ነሽ! Mesi Haile
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa