09/10/2022
ኳታር ከባድ ህግ አዉጥታለች.........
ቀናት በቀሩት የኳታር አለም ዋንጫ ማንኛዉም ወደ ሀገሪቷ የገባ ተጫዋችም ሆነ ደጋፊ ያለ ጋብቻ የሚደረግ ግብረስጋ ግንኙነት ፣ የመንገድ ላይ መሳሳምን ጨምሮ ሆቴል ከሴት ጋር የመያዝ ድርጊትን የሚቃወም ህግ አዉጥታለች ፤ ሀገሪቷ ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ ቀደም በምታጠብቀዉ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ሲያደርግ የታየ ማንኛዉም ሰዉ የሞት ፍርድ እንደሚፈረድበት አጠንክራ ተናግራለች።
ብዙዎች ህጉን የደገፉ እንዳሉ ሁሉ ብዙዎችም ደግሞ ህጉን ተቃዉመታል ፤ ቢሆንም ኳታር ይህንን ዉሳኔ መወሰኗ ከሀይማኖት ጋር ላሉ ሰዎች ሀገሪቷ እንድትመሰገን የሚያደርግ ተግባር ነዉ ተብሏል።