1129 members 🍾
የምስካዬ ህዙናን የቀድሞ ተማሪዎች የመገናኛ ገፅ
የቀድሞ የተማሪዎች ማህበር ማቋቋሚያ አጀንዳ
1000 members🎊🎉🎂🍾🎈
Banck account number
1000424073443
Zemen naod and Eyob enkosa
በቅን ልቦና ተነሳስታችሁ ፕሮግራሙን ለመደገፍ እንሳተፍ የድርሻችንን መወጣትም ስላለብን የባንክ አካውንቱን አሳውቀን ላላችሁኝ እነሆ ፖስት አድርጌላችሁዋል.....አዋጣችሁም አላዋጣችሁም እኛ የምንፈልገው የእናንተን በዕለቱ መምጣትና በታሪካዊው ቀን መሳተፋችሁን ብቻና ብቻ ነው።
አስተባባሪ ኮሚቴ. 🙏
24/08/2021
Congratulations 🎉🎊🎂🍾🎈
24/08/2021
Congratulations 🎊🎉🎂🍾
16/08/2021
14/08/2021
ካሰብነዉ በላይ ተባባሪ እና ለዝግጅቱ ቀና አመለካከት የሚያንፀባርቁ እና ባቻቸዉን ለመወከል የሚፈልጉ ተማሪዎች በፅሁፍ መልእክት እያሳወቁን ነዉ እናመሰግናለን አሁንም ቢሆን ዝግጅቱ ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን ሁላችሁም ይሄንን ገፅ ላይክ እና ሼር በማድረግ አስተዋዉቁልን ሁሉም ተማሪ ይሄ ዝግጅት ባማረ መልክ እንዲካሄድ አስተዋፆ ማድረግ ይገባዋል ።አሁንም አብዛኞቹ ባቾች ተወካይ ስለሌላቸዉ ተሳትፎዋቹ ይጨምር እናመሰግናለን
የፊታችን ነሀሴ ሀያ ሶስት በተለያየ ድምቀት ለሚከበረዉ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ በማንኛዉም ጊዜ በምስካሄ ህዙናን ትምህርትቤት የተማራቹ ተማሪዎች ተሳትፎ አስፈላጊ ነዉ ።በመሆኑም ዉብ የተቀናጀ ፕሮግራም እንዲኖረን እያንዳንዱ ባች የራሱ ተወካይ (representative) እንዲኖረዉ ለማድረግ በፈቃደኝነት መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ገፅ በኩል message እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
ስድስት ኪሎ
Addis Ababa