Omedla Primary School -ኦሜድላ የመ/ደ/ት/ቤት

Omedla Primary School -ኦሜድላ የመ/ደ/ት/ቤት በእውቀት ፣ በአመለካከት እና በስነ-ምግባር የታነፀ ዜጋ እናፈራለን

26/07/2023
ለትምህርት ቤታችን  የቀድሞ ተማሪዎች ፣የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ወላጆች ፣በአካባቢው የምትገኙ ባለሀብቶቸ ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆናችሁ ድርጅቶች በሙሉ፡ኦሜድላ የመጀመሪያ ደረጃ...
26/07/2023

ለትምህርት ቤታችን የቀድሞ ተማሪዎች ፣የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ወላጆች ፣በአካባቢው የምትገኙ ባለሀብቶቸ ፣ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆናችሁ ድርጅቶች በሙሉ፡
ኦሜድላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤታችን ከ51 ዓመታት በላይ ትምህርትን ለማህበረሰቡ ያቀረበ እና እያቀረበ ያለ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ በእነዚህ ዓመታት ባለው አገልግሎቱ በርካታ ምሁራን፣የስነ-ጥበብ ባላሙያዎች፣የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ፣ሃኪሞች ፣ኢንጂነሮች፣የህግ ባለሙያዎች ፣መምህራን እና በበርካታ ሴክተሮች ሀገራዊ ሃላፊነታቸውን እየተወጡ ያሉ ዜጎችን ያፈራ ተቋም ነው፡፡ በተለያዩ የአለም ክፍሎችም በልዩ ልዩ ሙያዎች ተሰማርተው የሚገኙ የትምህርት ቤታችን ፍሬዎች ብዙ ናቸው፡፡
የትምህርት ቤቶችን መሠረተ ልማት እና ፋሲሊቲዎችን ለማሻሻል መንግስት ሀገር አቀፍ ንቅናቄ እያደረገ ሲሆን ትምህርት ቤታችንም የዚሁ ሀገራዊ ንቅናቄ አካል ነው፡፡ ስለዚህም ከላይ የጠቀስናችሁ ባለድርሻ አካላት ወደ ትምህርት ቤታችሁ በመምጣት ትምህርት ቤታችሁን ደግፉ የሚል ጥሪ እናቀርብላችኋለን፡፡ የእናንተ ጥቂት ድጋፍ የእኛን ትልቅ ችግር ይቀርፋል፡፡ የእናንተ ድጋፍ በትምህርት ቤቱ በመማር ላይ ላሉ ታናናሾቻችሁ እና ልጆቻችሁ ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢን ይፈጥራል፡፡ የእናንተ ድጋፍ ተማሪዎቻችን ከራዕያቸው ጋር እንዲገናኙ መንገድ ያመቻቻል፡፡ ኑ እና በትምህርት ስራ ላይ አሻራችሁን አኑሩ፡፡
ኦሜድላ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
1. ስልክ ቁጥሮች - +251112135189 -0921599539 -+251 91 192 1590
2. ቴሌግራም - ኦሜድላ የመ/ደ/ት/ቤት

እንኳን ደስ አለን!!! በተገኘው ውጤት ኮርተናል
16/03/2022

እንኳን ደስ አለን!!! በተገኘው ውጤት ኮርተናል

05/03/2022

ለኦሜድላ የመ/ደ/ት/ቤት መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ
በቅድሚያ እንኳን ለ2ኛው መንፈቀ አመት ትምህርት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ሰኞ በ 28-06-14 ዓ.ም መደበኛው ትምህርት የሚጀመር ሲሆን ሁላችንም በሰዓቱ እንድንገኝ ጥሪውን ያስተላልፋል

26/11/2021
🌼 መልካም አዲስ አመት 2014 ዓ.ም የሰላም፣ የጤና የብልፅግና ይሁንልን 🌼
10/09/2021

🌼 መልካም አዲስ አመት 2014 ዓ.ም የሰላም፣ የጤና የብልፅግና ይሁንልን 🌼

የጊዜያት ሩጫው ሞት በተባለ ጨርሶ በማይፈታልኝ እንቆቅልሽ  ተረታ፣ ማይክ መስቀል ያልቻሉ የጥበብ ዕጆች መላወስ ተሳናቸው የትንፋሹ ስራዎቹን ግን የዘላለም መታወሻዎቹ ከመሆን ማን ያግዳቸዋል?...
03/09/2021

የጊዜያት ሩጫው ሞት በተባለ ጨርሶ በማይፈታልኝ እንቆቅልሽ ተረታ፣ ማይክ መስቀል ያልቻሉ የጥበብ ዕጆች መላወስ ተሳናቸው የትንፋሹ ስራዎቹን ግን የዘላለም መታወሻዎቹ ከመሆን ማን ያግዳቸዋል??? ትንፋሼ ተቀርፆ ይቀመጥ ማልቀሻ ይህ ነው የሞትኩኝ ዕለት የኔ ማስታወሻ!!!!!!!!!ጋሽ አሌክስ ነፍስ ይማር!!!!!!!!!

Please focus
02/09/2021

Please focus

31/08/2021

Good Day Students😊📖

26/08/2021

Learning is everywhere ⌛️⏳📚📖

Address

Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251112135189

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omedla Primary School -ኦሜድላ የመ/ደ/ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share