26/07/2023
Abay primary school
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abay primary school, Elementary School, Jemo, Addis Ababa.
26/07/2023
26/07/2023
የት/ቤቶች የትምህርት ለትውልድ የንቅናቄ መድረክ ከተማሪ ወላጆች ጋር የነበረን ውይይት በዚህ መልክ ተከናውነዋል።እያንዳንዱ ወላጅ በአንድ ተማሪ500ብር በሁለት ከአንድ ቤት 600 ሶስት ተማሪ እና በላይ 700 ለማዋጣት ተስማምተዋል ።
ዛሬ 20/10/2015 በ/ክ/ከተማ ደረጃ በነበረው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ከተማሪዎች ጋር አብረን አሻራችን አኑረናል።
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የቀን እና የማታ ተማሪዎች በክፍለ ከተማችን ት/ፅ/ቤት የተዘጋጀውን ሞዴል ፈተና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ መስጠት ተጀምረዋል።እንዲሳካ ላደረጉ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Jemo
Addis Ababa