መፅሔተ ጥበበ አበው

መፅሔተ ጥበበ አበው ጥበብ

15/04/2023

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
ትርጉም፡፡
በታላቅ ኃይልና ስልጣን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ፡፡ሰይጣንንም አሰረው፡፡
አዳምንም ነጻ አወጣው በዚሕን ጊዜ ደስታና ሰላም ሆነ ፡፡፡፡፡፡፡፡
እንኳን ለበዓለ ትንሣኤው አደረሳችሁ መልካም በዓል ለሁላችሁም ይሁንላችሁ፡፡፡፡፡፡፡

27/09/2022

ወወሐብኮሙ ትእምርተ ለዕለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገፀ ቅስት ፡፡ወይድሐኑ ፍቁራኒከ ፡፡
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 59 ቁጥር4፡፡
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ ለሚፈሩሕ ምልክትን ሰጠሐቸው ወዳጆችሕ እንዲድኑ፡፡
ውድ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሐገርም በውጭም ያላችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፡፡
መልካም በዓል ይሁንላችሁ፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

Address

Addis Ababa
483576

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፅሔተ ጥበበ አበው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category