25/10/2025
Desta lemi
I am servant of God
25/10/2025
25/10/2025
ፓ/ተኮላ በእውነት በጣም መልካም ሰው እና ትሁት ,ለተቸገሩት ደራሽ,ጌታን የምወድነበረ ። በነበሬባት ሕመም ከዝ አለም ወደአገለገሌበት ጌታ ሄዴ።ዛሬ 15/02/2018 ስራዓተ ቀብሩ በ ቢሾፋቱ ከተማ ተፍጸመ።
ነብሱን በገነት ያኑር
15/06/2025
ተስፋን የሠጠን የታማነ ነው በምል ርስ አርፍ ጊዜ
“የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤”
— ዕብራውያን 10፥23
08/06/2025
አስደናቅ ግዜ ከ ፓ/አለማየሁ ጩቄ ጋር
እ/ር ዋናውን ይመታል በምል ርስ
ሓሥ 8÷4-25
HAPPY 2024 ETHIOPIAN EASTER TO ALL MY FRIENDS
BAGAA GUYYAA DU'AA KA'U GOFTAA KEENYAA IYEESUSITTIIN ISSIIN GA'EE
እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ
“ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።”
— መዝሙር 16፥8
28/01/2024
“እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።”
— ማቴዎስ 7፥12
መዝሙር 35
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።
² ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ።
³ ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን፦ መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት።
⁴ ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ።
⁵ በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያስጨንቃቸው።
⁶ መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው።
⁷ በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና።
⁸ ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።
⁹ ነፍሴ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይላታል፥ በማዳኑም ሐሴት ታደርጋለች።
¹⁰ አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይሉሃል፦ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? ችግረኛን ከሚቀማው እጅ፥ ችግረኛንና ድሀውንም ከሚነጥቀው እጅ ታድነዋለህ።
¹¹ የክፋት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ።
¹² ስለ በጎ ክፋትን መለሱልኝ፥ ነፍሴንም ልጆችን አሳጡአት።
¹³ እኔስ እነርሱ በታመሙ ጊዜ ማቅ ለበስሁ፥ ነፍሴንም በጾም አደከምኋት፤ ጸሎቴም ወደ ብብቴ ተመለሰ።
¹⁴ ለወዳጄና ለወንድሜ እንደማደርግ አደረግሁ፤ ለእናቱም እንደሚያለቅስ ራሴን ዝቅ ዝቅ አደረግሁ።
¹⁵ በእኔ ላይ ተሰበሰቡ ደስም አላቸው፤ ግፈኞች በእኔ ላይ ተሰበሰቡ እኔም አላወቅሁም፤ ቀደዱኝ አልተውኝምም።
¹⁶ ፈተኑኝ በሣቅም ዘበቱብኝ፥ ጥርሳቸውንም በእኔ ላይ አንቀጫቅጩ።
¹⁷ አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ታይልኛለህ? ነፍሴን ከክፉ ሥራቸው ብችነቴንም ከአንበሶች አድናት።
¹⁸ አቤቱ፥ በታላቁ ጉባኤ ውስጥ እገዛልሃለሁ፥ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግንሃለሁ።
¹⁹ በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጣሉኝም በዓይናቸው አይጣቀሱብኝ።
²⁰ ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በቍጣም ሽንገላን ይመክራሉ።
²¹ አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ እሰይ፥ ዓይናችን አየው ይላሉ።
²² አቤቱ፥ አንተ አየኸው፤ ዝም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ።
²³ አምላኬ ጌታዬም፥ ወደ ፍርዴ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ።
²⁴ አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በላዬም ደስ አይበላቸው።
²⁵ በልባቸው፦ እሰይ እሰይ፥ ነፍሳችንን ደስ አላት አይበሉ፤ ደግሞም፦ ዋጥነው አይበሉ።
²⁶ በመከራዬ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፥ በአንድነትም ይጐስቍሉ፤ በእኔ ላይ የሚታበዩ እፍረትንና ጕስቍልናን ይልበሱ።
²⁷ ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፤ የባሪያውን ሰላም የሚወድድ እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
²⁸ ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።
Psalms 36 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ Let not the foot of pride come against me, and let not the hand of the wicked remove me.
¹² There are the workers of iniquity fallen: they are cast down, and shall not be able to rise.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Address
Dukem
Addis Ababa