የሰውን የውስጥ ማንነት በሚሰራቸው መልካም ተግባር እንጅ በሚናገራቸው መልካም ቃላት አትመዝን።
መፅሀፈ ጥበብ
የተቀናጀ ባህላዊ እና ዘመናዊ ህክምና ማበልፀግ ማእከል
የደም ብዛት ያለበት ሰው፣
የቀጋ ፍሬ የበሰለውን እንደ ሻይ እያፈሉ መጠጣት ይፈውሳ።
ለመሆኑ ለምግብነት ከምንጠቀምባቸው ዕፅ መካከል ፍሬዎቻቸውን አይጠቅሙም ተብለው የሚጣሉት ለምርምር እንደሚያገለግሉ ያውቃሉ?
ለሪህ በሽታ፣ የዱባ ፍሬ አድርቆ አልሞ በማር ለውሶ በባዶ ሆድና ማታ ከእራት በሃላ እስከሚድኑ መብላት ፍትሑን መፍተሄ ነው።
አምስቱ ዋና ዋና የአካባቢያችን ችግሮች፣
1.በዕውቀት ወይም ጥበብ ላይ ያልተመሠረተ የተፈጥሮን ሃብት መምራት፣
2. የተፈጥሮ ሃብት ለአካባቢ እና ስነምህዳር የሚሰጠውን ጠቀሜታ በማሳነስ፣
3. ዘላቂ የሆን የሃብት አጠቃቀም እቅድ አለመኖር ተግባራዊ አለማድረግ፣
4. የአስተሳሰብ ድህነት
5.የሕዝብ ቁጥር መጨመር ሲሆኑ፣
ለዘላቂ መፍትሔ ጥበብን መፈለግ ነው።
እራሱ ለተመለጠ ፣
የቁራ ምሳ ቅጠል ቀጥቅጦ እና ደቁሶ በቅቤ ቢቀቡት ፀጉር ያበቅላል።
በረሮ ለሚባሉ ነፍሳት በቤታችሁ ለሚያስቸግሩ ፍትሁን መድሀኒት፣
የዋንዛ ስር እና ቅርፊት በአንድላይ በመቀጥቀጥ አልሞ በሚበላ ለውሶ መስጠት ማጥፍት ይቻላል።
ለስካር(Diabetes) በሽታ ለያዘው ሰው ለምርምር የሚያገለግል ድንቅ እፅ፤ የአቦካዶ ቅጠልን እንደ ሻይ አፍልቶ በየቀኑ አንድ ሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍትሁን መድሃኒት ይሆናል። የሐኪም ክትትል ግን ያስፈልጋል።
ተመራመሩ!! ሳይንስ ምን ይላል!!
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከመላእክት አሳነሰው፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር እጆች ሥራ ሁሉ ላይ ተሾመ።(መዝ፣8፥5)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
AA
Addis Ababa
27/05/2020