N.K.F International Taekwon-do Training Center

N.K.F International Taekwon-do Training Center N.K.F international taekwon-do training center is martial school formed by former new kiros ITF teakwon-do club students.

This page mainly focus on ITF teakwondo and the activities we do in our club.

29/04/2026
20/04/2026
ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ! ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የ8ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች ምርቃት በዓል ደረሰ። በዕለቱም የተለያዩ ...
18/12/2025

ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ!
ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የ8ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች ምርቃት በዓል ደረሰ። በዕለቱም የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ስራዎች ይቀርባሉ።
ታህሳስ 26 በ4ኪሎ ስፖርት ትምህርት ስልጠና ማዕከል አይቀርም።

24/10/2024
ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ክለቦች ፌስቲቫል።
11/06/2024

ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ክለቦች ፌስቲቫል።

እሁድ አይቀርም!!!ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የተመሰረተበትን 6ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን እሁድ ጥቅምት 11 ...
20/10/2023

እሁድ አይቀርም!!!
ክለባችን ኒው ኪሮስ ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ክለብ የተመሰረተበትን 6ኛ አመት የምስረታ እና የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2016ዓ.ም እየተጠባበቅን እንገኛለን።
በጉጉት የሚጠበቀው የዚህ ታላቅ የቴኳንዶ ፌስቲቫል ታዳሚ ለመሆን በዕለቱ 7:00 ላይ 4 ኪሎ ወወክማ መገኘት በቂ ነው።
እንዳያመልጦ!!!!!
እሁድ አይቀርም!!!

ጥቅምት 11 ቀን የት ለማሳለፍ አስበዋል???ተወዳጁ እና ተጠባቂው የምርቃት ፕሮግራማችን በዚሁ ቀን መሆኑንስ ሰምተዋል??? እንዳያመልጦ!!!!!!
01/10/2023

ጥቅምት 11 ቀን የት ለማሳለፍ አስበዋል???
ተወዳጁ እና ተጠባቂው የምርቃት ፕሮግራማችን በዚሁ ቀን መሆኑንስ ሰምተዋል???
እንዳያመልጦ!!!!!!

ክብር ለሚገባው ሰው ክብር መስጠት ትልቅነት ነው።ከ ግንቦት 19-21 ቀን 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው የፓተርን እና ስፓሪንግ ስልጠና ላይ ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ሳቦም ኤልያስ ኩመል ያሳየ...
30/05/2023

ክብር ለሚገባው ሰው ክብር መስጠት ትልቅነት ነው።
ከ ግንቦት 19-21 ቀን 2015 ዓ.ም በተዘጋጀው የፓተርን እና ስፓሪንግ ስልጠና ላይ ኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ሳቦም ኤልያስ ኩመል ያሳየው ድንቅ የስፓሪንግ እንቅስቃሴ በእውነቱ የሚደንቅ ነው። ከነበረበት ጉዳት አገግሞ በዚህ መልኩ የተሻለ የአካል ብቃት ላይ ሆኖ በማየታችን ታላቅ ደስታ እና መነቃቃትን በውስጣችን ፈጥሮብናል።
ሳቦም ኤላ በርታልን

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when N.K.F International Taekwon-do Training Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to N.K.F International Taekwon-do Training Center:

Shortcuts

Share